Re: ኧረ...ኡኡኡኡኡኡኡ በሉ
Look at the comments people
"አለመማር ይሔነዉ ጥቅሙ እንደልቡ ይናገራል"
"ቤተ መንግሥቱ አማኑኤል ሆስፒታል መሆኑን ያወኩበት ቀን ዛሬ ነው ለካስ ካመመህ ቆይተሃል!!!"
የቤት ኪራይ ተወዶ የሰዉልጅ መጠለያ እያጣ ለዶሮ ማርቢያ ፈጣሪ ይንቀልህ
እብድ አግብቼ አሳበደኝ አለች ኢትዮጵያ!!!
ወይኔ ሰው ኮማኪ ሆኗል

"አለመማር ይሔነዉ ጥቅሙ እንደልቡ ይናገራል"
"ቤተ መንግሥቱ አማኑኤል ሆስፒታል መሆኑን ያወኩበት ቀን ዛሬ ነው ለካስ ካመመህ ቆይተሃል!!!"
የቤት ኪራይ ተወዶ የሰዉልጅ መጠለያ እያጣ ለዶሮ ማርቢያ ፈጣሪ ይንቀልህ
እብድ አግብቼ አሳበደኝ አለች ኢትዮጵያ!!!
ወይኔ ሰው ኮማኪ ሆኗል

Re: ኧረ...ኡኡኡኡኡኡኡ በሉ
"አሹፍ አንተ በደህና ግዜ ጨልለህ ተገላግለሃል ይብላን ለኛ"

Re: ኧረ...ኡኡኡኡኡኡኡ በሉ
ንቦቹስ ግን አልጋው ጋ ነው የሚረቡት 