Re: አህያ አዲሳባ እንዳትገባ ተከለከለች!
አንቺ ግራ የገባሽ ሴትዮ
ዋና ከተማ መሀል እኮ ድሮም አህያ የለም
በስቴዴዬም ወይም በመስቀል አደባባዩ በሜክሲኮ ወይም አራት ኪሎ ወይም ስድስት ኪሎ አህያ አይተህ ታውቃለህ
እርሶ የሰገሌ ግዜ ሰው ስለሆኑ አህያ ቤተመንግስት ድረስ እህል ተሸክማ ስታራግፍ ነው ትዝ የሚሎት

ዋና ከተማ መሀል እኮ ድሮም አህያ የለም

በስቴዴዬም ወይም በመስቀል አደባባዩ በሜክሲኮ ወይም አራት ኪሎ ወይም ስድስት ኪሎ አህያ አይተህ ታውቃለህ

እርሶ የሰገሌ ግዜ ሰው ስለሆኑ አህያ ቤተመንግስት ድረስ እህል ተሸክማ ስታራግፍ ነው ትዝ የሚሎት

Re: አህያ አዲሳባ እንዳትገባ ተከለከለች!
Donkey are very important transport animals for the Ethiopian farmers and traders. A donkey helps them provide livelyhood and brong in much need items to buyers. A donkey plays a very important in the Ethiopian economy.
The inconvinience it poses to cars in Addis has to be solved without losing the economy it provides to so many Ethiopians.
PP and Abiy never think rationally and pragmatically. He has no care for the livelyhood of Ethiopians. He just doesn't care.
Enemy of Ethiopia.

-
- Senior Member
- Posts: 12346
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አህያ አዲሳባ እንዳትገባ ተከለከለች!
አቤታታዉን ሰምተናል፣ ቅርስ እንዳይፈርስ ነዉ ጩሀቱ፣ ይህ ጩሀት ትናንትም ነበር፣ ዛሬም አለ፣ ነጌም ይኖራል።Dama wrote: ↑23 May 2025, 09:10Donkey are very important transport animals for the Ethiopian farmers and traders. A donkey helps them provide livelyhood and brong in much need items to buyers. A donkey plays a very important in the Ethiopian economy.
The inconvinience it poses to cars in Addis has to be solved without losing the economy it provides to so many Ethiopians.
PP and Abiy never think rationally and pragmatically. He has no care for the livelyhood of Ethiopians. He just doesn't care.
Enemy of Ethiopia.
ትላላኪዎች እስካሉ ድረስ ጩሀቱ ይኖራል። ተስማማን?
ግን አንድ ነገር ብታደርግና በህይወትህ ዉስጥ አንዲት ጉዳይ ፈፅመህ ብታልፍ ምን አለበት? እዚህ ቁጭ ብለህ ከምትጮህ፣ አዲስ አባባ ሄደህ የስራ በልደረበህ የሆነዉን አህያ ብታግዝ ምን አለበት? ሸክም እንደሆን ያዉ ሸክም ነዉ ና? ከአንተዉ የሻቢያ ሸክም እኮ የአህያዉ የአገሩ ገበሬ ምርት ሸክም በብዙ እጥፍ ይሻላል።
Re: አህያ አዲሳባ እንዳትገባ ተከለከለች!
whores and Oromuma infringed on the right of donkeys not to enter Addis because እኛ አህዮች ስለሆንን ለአዲስ አበባ ሌላ አህያ አያስፈልግም አሉ
ጥሩ ግን ትንሽ ቆይተው ደሃን ከአዲስ አበባ ያስወጣሉ! ግን የድሃን ቤት በማፍረስ ድሃን ከከተማ አስወጥተው የለም እንዴ? ድሃ ከተባረረ አህያው ማን ሊጠቀመው ነው?
ለነገሩ ሆረስና ኦሮሙማ ከአህያ ይብሳሉ:: አህያ እኮ አምላክ የጋለባት ፍጥረት ናት:: ንጉስሽ ትሁት ስለሆነ በአህያ በውርንጫይቱ ተቀምጦ ይመጣል ይላል መፅሃፍ:: በኦሮሙማና ሆረስ ላይ የተቀመጠው ግን ዲያቢሎስ ነው
አህያ ሆረስ!

ለነገሩ ሆረስና ኦሮሙማ ከአህያ ይብሳሉ:: አህያ እኮ አምላክ የጋለባት ፍጥረት ናት:: ንጉስሽ ትሁት ስለሆነ በአህያ በውርንጫይቱ ተቀምጦ ይመጣል ይላል መፅሃፍ:: በኦሮሙማና ሆረስ ላይ የተቀመጠው ግን ዲያቢሎስ ነው

አህያ ሆረስ!
Re: አህያ አዲሳባ እንዳትገባ ተከለከለች!
Ebbet af. Dedebit like your creator.DefendTheTruth wrote: ↑23 May 2025, 09:27አቤታታዉን ሰምተናል፣ ቅርስ እንዳይፈርስ ነዉ ጩሀቱ፣ ይህ ጩሀት ትናንትም ነበር፣ ዛሬም አለ፣ ነጌም ይኖራል።Dama wrote: ↑23 May 2025, 09:10Donkey are very important transport animals for the Ethiopian farmers and traders. A donkey helps them provide livelyhood and brong in much need items to buyers. A donkey plays a very important in the Ethiopian economy.
The inconvinience it poses to cars in Addis has to be solved without losing the economy it provides to so many Ethiopians.
PP and Abiy never think rationally and pragmatically. He has no care for the livelyhood of Ethiopians. He just doesn't care.
Enemy of Ethiopia.
ትላላኪዎች እስካሉ ድረስ ጩሀቱ ይኖራል። ተስማማን?
ግን አንድ ነገር ብታደርግና በህይወትህ ዉስጥ አንዲት ጉዳይ ፈፅመህ ብታልፍ ምን አለበት? እዚህ ቁጭ ብለህ ከምትጮህ፣ አዲስ አባባ ሄደህ የስራ በልደረበህ የሆነዉን አህያ ብታግዝ ምን አለበት? ሸክም እንደሆን ያዉ ሸክም ነዉ ና? ከአንተዉ የሻቢያ ሸክም እኮ የአህያዉ የአገሩ ገበሬ ምርት ሸክም በብዙ እጥፍ ይሻላል።
If donkeys are banned from Addis, the Galla farmers who live around Addis will be the forst to be affected. They bring in their farm.products and sell them in Addis. On their way back to their villages, they buy things like salt, utensils, clothes and farm equipment either for themselves or to sell.
Don't stop thinking. In fact you need to think harder when you have the welfare of the people after you snatched their power. While on borrowed time, make the best use of it for the people.
Ebbet af!!!
Re: አህያ አዲሳባ እንዳትገባ ተከለከለች!
Who is smarter, donkeys or the one at Arat Kilo Menelik II palace?
Whoever thinks or does less than the donkey is donkey

According to the folktale, a donkey said:
" Let me erase the grass field to the ground and fill-up my belly, do not care for the generation of donkeys coming ever."
So does Orommuma erased Addis Ababa to the ground.
Re: አህያ አዲሳባ እንዳትገባ ተከለከለች!
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
በእግሯ እንዳትገባ ነው ወይንስ በኮባ ተጠቅልላ ለክትፎ ስጋነት እንዳትሸጥ ነው የተከለከለችው?
በእግሯ እንዳትገባ ነው ወይንስ በኮባ ተጠቅልላ ለክትፎ ስጋነት እንዳትሸጥ ነው የተከለከለችው?