Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 11720
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

ፈረንጆቹ የትግሬውን ጦርነት ሁለተኛው አላማ አሳክተዋል። እንዴት?

Post by Union » 23 May 2025, 00:57

1. የመጀመሪያው አላማ በአገዎች መሪነት የትግራይ ማንነትን በማጦዝ በትግሬዎች ስም ወደ ስልጣን በመውጣት እና ሀገሪቱን እና ህዝቡን መበታተን።

2. ከዛ አገው ሸንጎ በጋላ ስም ወደ ስልጣን እንዲመጣ ማድረግ። አብይም ምክትሉም ጋላ አይደሉም

3. ትግሬን ከተጠቀምን ቦሀላ በዘረፋ የተገነቡ የኢኮኖሚ አውታሮችን ማውደም። አብይ በጀት እየገባ የትግሬን ፋብሪካ አንድ በአንድ አውድሟል። የትግሬን ህዝብ ስነልቦና ሰባብሯል። የትግሬ ሀበሻ ተመታ ማለት ነው በፈረንጆቹ እቅድ።

4. ትግሬዎችን ለማጥፋት መሪዎችን ማጥፋት በሚለው መርሀቸው ከአገው ደብረፂኦን እና ከአገው ጌታቸው በስተቀር ሁሉንም ህውሀቶች ጭፍጭፈው ገደሉ። አሁን አገው ደብረፂኦን ብቻ ቀርቷል።፡

በትግሬ ያሳኩት ሁለተኛ አላማ ትግሬን ተጠቅመው ሲጨርሱ የትግሬን ሀበሻ አጥፍተዋል። መሪዎቹን ገድለዋል።፡

አሁን ደግሞ ትግሬን ለሁለት ከፍለው ከብዙ አቅጣጫ በብዙ አጀንዳዎች እያዋጉ ሊጨርሱት ነው

Union
Senior Member
Posts: 11720
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፈረንጆቹ የትግሬውን ጦርነት ሁለተኛው አላማ አሳክተዋል። እንዴት?

Post by Union » 23 May 2025, 01:06

ምክትል ጠቅላይ ምንስተር ተብየው ደመቀ መኮንን እና እና ተመስገን ጥሩነህ አገው መሆናቸው ሁሉም ያወቀው ጉዳይ ነው።

አብይም እናቴ የወሎ ሰው ነች ብሏል። የወሎ አገው መሆኗ ነው። አባቱን ማንም ደፍሮ ኦሮሞ ነው የሚል የለም :lol: ያው ነው አገው የሚሆነው

መለስ ዜናዊም እናቱ ከጎጃም ነች ተብሏል። አባቱስ :lol: ። መለስ አገው ነው

በአጠቃላይ ፈረንጆቹ የመለመሏቸው አገው ናቸው

ዋሸው እንዴ :lol: :lol: :lol: :lol:
Last edited by Union on 23 May 2025, 01:17, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 11720
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፈረንጆቹ የትግሬውን ጦርነት ሁለተኛው አላማ አሳክተዋል። እንዴት?

Post by Union » 23 May 2025, 01:11

መለስን እና ኢሳያስን ያስተዋወቁን ፈረንጆች ናቸው አሉ። በዛ ግዜ የነበረውን ሁኔታ የምታውቁ ንገሩን እስቲ። የፈረጅ ዲፕሎማት እና ቡትሮስ የሚባል ግብፃዊ ነው አሉ ያስተዋወቁን :lol:

አብይንስ ያስተዋወቀን ፈረንጅ ማነው። Herman Cohen አይደል እንዴ ስሙ :lol:

ጌቾ እንደዚህ ፈታ ብላ ሽር የምትለው በማን ድጋፍ ነው። ጀዋርስ። :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11720
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፈረንጆቹ የትግሬውን ጦርነት ሁለተኛው አላማ አሳክተዋል። እንዴት?

Post by Union » 23 May 2025, 01:14

This is why we LOVE ታላቁ Eskinder. He is outside of the ferenjis chain. Which is why they hate him!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10015
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ፈረንጆቹ የትግሬውን ጦርነት ሁለተኛው አላማ አሳክተዋል። እንዴት?

Post by ethiopianunity » 23 May 2025, 06:41

ሑሉም ኣገው ናቸው ለምትለው፣ ኢትዮጵያውያኖች በውጭም ሆነ በውስጥ ዝባስንኪ ከማውራት ኣንተ እንደምታደርገው ጥናት ቢያደርጉ ኣገሩን ማመስ የጀመሩት ከ ደርግ እስከ ዛሬ ያሉት መሪዎች የጋራና የጥፋት እሴታቸው ምን እንደሆነና የውጭ ጠላቶችንም ጭምር። ጠላቶችን ማንነታቸውን ካላወክ ማስወገድ ኣትችልም።

እኔ የሚመስለኝ ዋናዎቹን መንግስቱ ሃ ማርያምን ይሳያስን መለስን ወዘተ ካሳ ከበደን ኣብዛኞቹን የመረጡት በምህላ የኢሉሚናቲ፣ ኮሚኒስት፣ ፍሪ ሜሰን ኣባል ኣድርገዋቸው ይሆናል። የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለው ኣሪክ ዩቱኡብ ስለዚህ ጉዳይ ያወራል። እርግጥ ነው የህዋሃት ኢሃድግና የዛሬዎቹ መሪዎች በሚኒስቴርነትም ያሉት በሙሉ የበፊቱ ኢሃድግ ውስጥ ሲሰሩ ያሉ የነበሩናቸው። ሑሉም የሻብያ፣የህዋሃትና የኦነግ ንኪኪ ኣላቸው፥ ኣብይ፣ ረድዋን ሁሤን፣ዲና ሙፍቲ፣ ኣህመድ ሸዲ፣ ደመቀ ኣሊ መኮንንወዘተ ተመልከት ሙስሊሞቹ በሙሉ ከፍተኛ ስልጣንን ወስደዋል ኢትዮጵያን ካረቦች ና ቱርክ ጋር ከሚያስፈልገው በላይ እያቆራኝዋት ነው። ዖርቶዶክስ በቅርብ ቀን ትጠፋለች። ጵሮተስታንትን ያመጡትም ኦርቶዶክስን ለመግፋት ነው። ሌሎችም የቀድሞዎቹ ኢሃድጎች ከሗላ ሆነው የሚሰሩ ኣሉ ዕነ ኣባ ዱላ ገመዳ፣ ኦንግን ቤወከል ብቻ ሳይሆን ኣሁን ኦነግ ስልጣኑን ከነዚህ ኢሃድጎች ተቆራኝቶ እየሰራ ነው። የኢሃፓም ደርግም ሰዋች ገብተውበታል። ሑሉም ኣንድ የሚያደርጋቸው ነገር እንዳልኩህ ቁንጮዎቹ ነጮዎቹ ሲሆኑ ሻብያ ስልጣን ተሰቶታል እንዲሾም እንዲሽር። ትንሽ መለስና ይሳያስ የስልጣንና የኢኮኖሚውን ለመቀራመት መለስ ይሳያስን ካደ።

ግብጽና ፒፒም የሃሰት ግጭት ነው ኢትዮጵያ የ ፍሪሜሠንና ኢሉሚናቲ ኣባል ማድረጋቸው ይህ ኣንድ ያረጋቸዋል። ለህዝብ ግን በተለይ ለኦርቶድክሱ ዋይ ዋይ ነው።

ዓንተ ወያኔ ነህ ለዚ ነው ኣገው ኣገው የትምትለው ነቅተሃል ኣሁን በትግራይ ላይ የተሽረበውን ነገር ኦርቶዶክስን የማጥፋትም ኣላማ ነው፣ ኣማራውም ላይ ጥቃት ከተጀመረ ቆይቷል። ዖሮሞውም ላይ ማንነቱን ያባቶቹን ያያቶቹን መስዋእት ረስቶ ማንነቱን እያጠፋው ነው።

ዓዎ ኣብዛኛዎቹ የኣማራ ክልል መሪዎች ከጎጃም ናቸው ለምን በህዋሃትና በመለስ ዘናዊ ተሸርበዋል፣ ዘመነ ካሰም ከዛ ነው። ኣማራ ኣንድ የማይሆነው በጎጃም ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው በዛም ክልል ውስጥ ነው ኣገው ያለው።

Union
Senior Member
Posts: 11720
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፈረንጆቹ የትግሬውን ጦርነት ሁለተኛው አላማ አሳክተዋል። እንዴት?

Post by Union » 23 May 2025, 12:25

አንተ ወያኔ ነህ ያልከኝ በስህተት ነው ብዬ ልውሰደው :lol: :lol:

ለማንኛው ባነሳሀቸው ነጥቦች በሙሉ እስማማለሁ። የመንግስቱ ሚስትም የጎጃም አገው እንደሆነች አስታውስ። ወደሱ አከባቢ የቀረበችው ከፈረንጆቹ ጋር በምትገናኝ ጓደኛዋ በኩል ነው። በአጠቃላይ እነሱ የማይቆጣጠሩት አሰራር ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ከአፋሕድ ፋኖ በስተቀር። እኔ በነገራችን ላይ የአገውን ህዝብ እወዳለሁ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ። የአገውን ህዝብ እንደ ህዝብ መጥላት ሀገር ማፍረስ ማለት ነው።

ኦርቶዶክስ በቅርብ ቀን ትጠፋለች ላልከው። ትንበያዎቹ በሙሉ ሆነው እያየናቸው ነው። ያንተን ጥያቄ ለፈጣሪ ያቀረቡ ፃድቃኖች ነበሩ። ፈጣሪ አውቆ ነው ሴጣኖች እንደዚህ እንዲፈነጩ የፈቀደው። አስታውስ የግራኝ አህመድ 700 ታንኳዎች እስከወታደርቹ ጣና ሀይቅ ላይ ሰምጠው አልቀዋል። ከግራኝ መደናገጥ ሁለት ምክንያቶች አንዱ እሱ ነው። ሁለተኛው ጣና አከባቢ መሬት ተከፍሎ የዋጣቸው የዋና ወታደሮቹ ጉዳይ ነው። ሄዶ ሄዶ ልክ ጨረስኩ ሲል ተገደለ። ሰራዊቷም ተጨፍጭፎ አለቀ።

ከ500 አመት ቦሀላ ሁለተኛ እድል አግኝተዋል። ጦርነቱንም ጋላዎችን አታለው እየማገዷቸው ነው። የነጮቹ አላማ በግራኝ ግዜ በቀጥታ ጣና ድረስ ገብተን ለማቃጠል ከመሞከር አማራን እናጥፋ እና ከዛ ተዋህዶን ማጥፋት እንችላለን የሚል ነው። ከተቻለ ሁለቱንም።

ስለዚህ ለጥያቄው መልሱ ፈጣሪ ሴጣን ምንም ቢሞክር ተዋህዶን እና ህዝቦቿን ማጥፋት እንደማይችል እና ሴጣንን ተስፋ ለማስቆረጥ እና ለማሸነፍ ነው። ትልቅ ትምህርት የሚያስተምረን ሰአት ላይ ነን። እኛ ፈጣሪን ተማፅነን መታገል ብቻ ነው የሚጠበቅብን። ይህ የአሁኑ ጦርነት ሁለተኛው ትልቁ ሙከራቸው ነው። ነጮቹ መጥተው ፋኖን ያጠፋሉ ላልከው። ይሞክራሉ ግን ለሁለት ሺህ አንደኛ ግዜ ይሸነፋሉ። ሴጣን ፈጣሪን ማሸነፍ አይችልም። ፈጣሪ ሴጣንን እንዲኖር የፈቀደለት ለአማኞች መማማሪያ እንዲሆን ብቻ ነው። እንኳን ማሸነፍ ለናኖ ሰከንድ መኖር አይችልም ፈጣሪ ካልፈለገ። ሴጣን ማለት አይምሮ የሳተ የሁለት አመት ህፃን ልጅ ማለት ነው። እየመጣ ህፃኑ ቢደበድብህ አስበው። የፈረንጆች መሪዎች በሙሉ እንደዛ ናቸው።
ኢትዮጵያ ለእመቤታችን የተፈጠረች ሀገር ነች። ለኢአማኒ ተረት ተረት ነው። መሆንም አለበት :lol:

ethiopianunity wrote:
23 May 2025, 06:41

Post Reply