Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 11678
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

"I crushed the heads of the dragon and gave the Ethiopian people their food. " — Psalm 74:14 - The Corridor Limat

Post by Union » 22 May 2025, 18:47

የዘንዶውን እራስ ቀጥቅጬ ለኢትዮጵያን ምግባቸውን ሰጠዋቸው

አብይ አህመድ የዘንዶው ልጅ ነው። ዋናው ዘንዶ ፈረንጁም ኮርደሩን እያለማ እየሰራ ነው :lol: :lol: :lol: :lol:

ንጉስ ሰለሞን የዳዊት (የዴቭድ አይደለም :lol: ) ልጅ ቤተክርስቲያኑን ያስገነባው አጋንንቶችን ሰብስቦ ነው። እየቀጠቀጠ ነው ያሰራቸው። የአሜሪካን ህዝብ ደግሞ ተጠግርሮ እየሰራ ታክስ እየሰበሰበ ኮሪደር ኢትዮጵያ ውስጥ እያለማ ነው :lol:

አይይይይይይ :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11678
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: "I crushed the heads of the dragon and gave the Ethiopian people their food. " — Psalm 74:14 - The Corridor Limat

Post by Union » 22 May 2025, 19:24

ነጮቹ በመንግስቱ ግዜ ሀብታም ከሆነ ሰው በስተቀር ቪዛ አይሰጡም ነበር ተብሏል። ይሄም የሆነበት ምክንይት ኢትዮጵያን በቁጥጥራቸው ስር ስላላስገቡ የህዝቡ ወደውጭ መውጣጥ ኢኮኖሚውን ስለሚቀይረው ከነጮቹ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ኢኮኖሚ ሀገሪቱ ውስጥ እንዳይፈጠር ነበር።

ኩሩሩው አገው መለስ ከመጣ ቦሀላ በDV ህዝቡን አወጡት።፡ለምን ቢባል

፩. እነሱ የተቆጣጠሩን ሀገር ለማተራመስ የተማረውን ማውጣት እና በደደቦች ሀገሪቱ እንድትመራ ማድረግ

፪. የተቆጣጠሩት ሀገር ላይ የሚያፈሱትን ገንዘብ ለመቀነስ። ዳያስፖራው ገንዘብ ስለሚልክ

፫. በDV ያስገቡት የተማረ ሀይል በሙሉ ታክስ ከፋይ ነው። አብዛኛው ማለት ይቻላል። ስለዚህ በትርሊዬን የሚቆጠር ዝቀዋል።

፬. ወጣቱ ውጭ ናፋቂ እንዲሆን ማድረግ።፡ሀገሩ ላይ መኖር እና መስራት እንደማይችል እንዲሰማው ማድረግ።፡ከዛ ኢትዮጵያን የመቆጣጠር ህልማቸውን በኮሪደር ልማት ስም የ666 አጀንዳዎችን ማሳካት

የነጮቹ የመጨረሻ አላማ የ666ን አላማ ማሳካት ነው። ከአሁን ቦሀላ የምትሰሙት ማንኛውም ዜና የ666ቱ ስራ ነው።፡

ያም ሆነ ይህ እነሱ ለመጥፎ ያሰቡትን የኛ አምላክ ወደ ጥሩ ይቀይርባቸዋል። ለምሳሌ ዳያስፖራው ብዙ ብር እየላከ የእስክንድርን ጦር አግዝፎ ቁጭ አድርጎታል። የነጮቹን የሚዲያ ፖለቲካ ዳያስፖራው በተለያዩ ሚዲያዎች አክሽፎት በአሁን ሰአት የነጩ ፕሮፖጋንዳ ሞቷል። የነጭ ተቀጣሪ ጋላ ኦነግ እና አገው ሸንጎ ህውሀት ናቸው የቀሯቸው።

እነሱ በአሁን ሰአት የኢትዮጵያን ህዝብ በኢኮኖሚ ድቀት ውስጥ እንዲገባና በርሀብ ተጨማዶ እነሱን እንዲለምን ነበር የተፈለገጥ፣ ነገር ግን ዳይስፖራው ቤተሰቦቹን እየረዳ ስለሆነ ትልቅ ችግር ሆኖባቸዋል። ስለዚህ ፈረንጆች ዳያስፖራውን በሙሉ በቅርቡ ያባሩታል። አትጠራጠሩ። ወድቀዋል።

እነሱ ወደ ሀገራቸው ያመጡን ሊከፋፍሉን ሊያዳክሙን እና ሊጠቀሙብን ነበር። በመጨረሻው ሰአት ላይ ግን በጣም እየጎዳቸው ነው። ሴጣን ደደብ ነው።፡

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10004
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: "I crushed the heads of the dragon and gave the Ethiopian people their food. " — Psalm 74:14 - The Corridor Limat

Post by ethiopianunity » 23 May 2025, 00:27

Betam ewnet belehal. ዓብዛኛው ኢትዮጵያዊ ካጼ ሃ ስላሤ ግዛት በሗላ የቅኝ ግዛት ስሜት ላይ ስለሆነ፣ ከደርግ እስከ ዛሬ ድረስ፣ ኣንጎሉ መንምኖ ሌሎች ኣግሪካኖች እንኳ ስለዚህ ጉዳይ የሚገነዘቡት ኢትዮጵያውያን ምንም ኣያውቁም ወይም በቅኝ ግዛት ስሜታንሆላቸው ስለታያዘ በጅ ኣዙር፣ መስማትም ማውራትም ኣይፈልጉም እንደውም እንደ ዲዲቲ ያሉትም ሆነ ሆረስ ህዝቡን ለማድተማር ስትጥር እንዲነቃ ኣሽከርነታቸው ስለሚነሳ ኣሳልፈው የራሳቸውን ሰው ለጌታቸው ሲሉ ለዳቦ ፍርፋሪ ይወነጅሉሃል። በነገራችን ላይ ይህም ባንዳነት ነው። ዓያቶቻችን ተጋድለው ያቆዩትን ኣገር እነሱ ጌቶቻቸውን ስለሚፈሩ ቅዘን ይለቅባቸዋል ልዚህም ነው እውነትን የሚናገሩትን የሚያጠቁት። ምራባውያን ዲሞክራሲያቸውን የሚያቆዩት በግልጽ ስ ህተት እንዲታረም እራሳቸው ይወያዩበታል።

የትኞቹ የዳያስፖራ ሚዲያ ናቸው የምራባውያን ፕሮፖጋንዳ ያናጋው ? የሚመስለኝ እንደውም ኣንዳንድ ዲኣስፖራን የሚቆጣጠሩ ነው የሚመስለኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈልጉትን ለማድረግ። ነጮቹ ደሞ ኦንግፒፒን ሻብያንና ህዋሃትን ሳይጠሯቸው ነው ብቅ ብለው ምን ልታዘዝ ጌቶች ብለው ለራሳቸው ስልጣን ጥቅም የታዘዙትን እያከናወኑ ነው።

Union
Senior Member
Posts: 11678
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: "I crushed the heads of the dragon and gave the Ethiopian people their food. " — Psalm 74:14 - The Corridor Limat

Post by Union » 23 May 2025, 01:37

ነጮቹ had BBC, Algezira, Deutsch welle, CNN, etc, where the news channel everyone in the world get their news from. Now people are choosing what they want to hear. So the ferenjis have no control on individuals with respect to that. The fund rasing for አፋሕድ is happning from various groups

Like you said people like horus are all about themselves. They dont care for the people. He knows the ferenjis are doing all this but as long as his belly is full he does not care :lol:

But you know this all has been prophetized. The books say even the Ethiopians will follow the beast. And at the end we will beat the crap out of the beast

ethiopianunity wrote:
23 May 2025, 00:27

Post Reply