Page 1 of 1
የኢሳያስን በሬ የአብይን በሬ አንድ አድርጎ ጠመደው የTPLF ገበሬ!
Posted: 22 May 2025, 10:32
by Axumezana
The war that Abiy & Isaias started about five years ago with Tigray/ TPLF shall be finished with the upper hand of the Tigray people & TPLF!
Re: የኢሳያስን በሬ የአብይን በሬ አንድ አድርጎ ጠመደው የTPLF ገበሬ!
Posted: 22 May 2025, 10:54
by Meleket
ኣዅሱመጫላ ኣምና ታቻምና የትግራይ ገበሬ ነበር ዘንድሮ ደግሞ የTPLF ገበሬ እያልክ ነው! የዛሬ ዓመትስ የ፫ይ ወያነ ወይስ የዉናት ወይስ የኣረነ ትግራይ ገበሬ ማን እና ምን ይሆን የምትለው!
Meleket wrote: ↑13 Aug 2022, 03:56
ሃገረ ሰማእታት ሃገረ ኤርትራ፡
መዋእል ትነብር ኳዕኒና ከቢራ፡
ሳላ ትኩርነት ሳላ ጥምረት ህዝባ፡
ትነብር ዘለዓለም ክብረታ ዓቒባ።
ከም ደቂ ማይ ጠላሚት ኣመና ፈኪሩ፡
ኣሕዋት ከጻልእ ጉድጓድ ፈሓሒሩ፡
ወይጦታት ኣስኪሩ ጌሩ ኮራኩሩ፡
ጸላኢ እንተመጸ ሕብሩ ቀያዪሩ፡
ቕጭጭ ኣይብለናን ንሕና ደቂ ኤሩ።
ትንክፍ ዘይነብሎ ንዘይተንከፈና፡
ክብረት ሰብ ንፈልጥ ትፍጥር ምስበልና፡
ኤርትራዊ ጭውነት ሕላገት ቀደምና፡
ደያኑ ማእከልን መስመርን ንሕና ኢና፡
ሰራዊት ኤርትራ ዋልታ ናይ ሃገርና፡
ዛይፈልጥ እንተሎ ሕጂ ይፍለጠና።
Axumezana wrote: ↑12 Aug 2022, 11:39
ደብተራ፥ መለከት፥ አገመ፥ እዪ፥ ኢለሙኻ
ቀማል፥አኮሎ፥ ሰራዬ፥ እውን፥ተባሂልካ
ታአዩ፥ ጉዱ፥ሀማስዬን፥ፀሊኦምኻ
መልሲ፥ እባ፥ ሀቦም፥ ሃተፍ፥ ተፍ፥ ገዲፍካ
ማእኸላይ፥ ዳኛ፥ እየ፥ ታይዶ፥ ታይዶ፥ እናበልካ
አጀው፥ ጀው፥ ተብዝህ፥ ከምቲ፥ ትግረዋይ፥ ጎይታኻ
ኤርትራዊ፥ ጭዋነት፥ እንታይ፥ እዪ፥ ትርጉሙ
ፉርኬታን፥ ማንካን ሰሪቊ፥ ሰራዊትካ፥ ሀዲሙ
አንስቲ፥ አሚፁ፥ አዲ፥ አባዲሙ
ይመፁኻ፥ አለዉ፥ ተምጀጋኑ
ዳይ፥ተዳሎ፥ ክትመልስ፥ ንብረት፥ ናይ፥ ተጋሩ፤
Meleket wrote: ↑12 Aug 2022, 02:43
የትግራይ ገበሬ ምንም ኣይሳነው፡
በካድሮቹ ምላስ እንደጉድ የሚያርሰው፡
ትግራይ ላይ ዘር ዘርቶ፡ በካናዳ ኣጨደው!
Axumezana wrote: ↑11 Aug 2022, 12:06
የአብይን፥ በሬ፥ የኢሳያስን፥ በሬ፥ አንድ፥ አድርጎ፥ ጠመደው፥ የትግራይ፥ ገበሬ፤
No comment!

Re: የኢሳያስን በሬ የአብይን በሬ አንድ አድርጎ ጠመደው የTPLF ገበሬ!
Posted: 22 May 2025, 11:00
by Axumezana
Meleket የTPLF ገበሬና የትግራይ ገበሬ እንድ መሆናቸው የሚጠፋህ አይመስለኝም!
ኤርትራ የጣልያን ዲቃላ መሆንዋን ቢገባህ ጣልያኖች ያወጥሉህን ዘፈን ስትዘፍን አትኖርም ነበር! የሺዎች አመታት ታሪክህን ክደህ ራስህን ኤርትራዊ ብለህ መጥራትህ ራሱ አሳፋሪ ነው!
Re: የኢሳያስን በሬ የአብይን በሬ አንድ አድርጎ ጠመደው የTPLF ገበሬ!
Posted: 22 May 2025, 11:07
by Meleket
የTPLF ገበሬ ነው ወይስ የትግራይ ገበሬ የማነ ፈንቅልን ያሰናበቱት፡ ያ ኢንጅነር የነበረውን ዘፋኝ ያረደውስ የTPLF ገበሬ ነው ወይስ የትግራይ ገበሬ እባክህ ንገረን! ኣንተ እኮ የማታውቀው ጉዳይ የለም ኣዅሱመጫላ!
Axumezana wrote: ↑22 May 2025, 11:00
Meleket የTPLF ገበሬና የትግራይ ገበሬ እንድ መሆናቸው የሚጠፋህ አይመስለኝም!
ኤርትራ የጣልያን ዲቃላ መሆንዋን ቢገባህ ጣልያኖች ያወጥሉህን ዘፈን ስትዘፍን አትኖርም ነበር!
Re: የኢሳያስን በሬ የአብይን በሬ አንድ አድርጎ ጠመደው የTPLF ገበሬ!
Posted: 22 May 2025, 11:35
by Axumezana
ዘረባ አታብዛ! ትግራይ ጦርነቱን ለማሸነፍ ጫፍ መድረስዋን እያሰብክ ፈካ በል!
Re: የኢሳያስን በሬ የአብይን በሬ አንድ አድርጎ ጠመደው የTPLF ገበሬ!
Posted: 22 May 2025, 11:38
by Misraq