Page 1 of 1

ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 21 May 2025, 09:38
by Abere
ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 21 May 2025, 10:39
by Axumezana
Stalin talked about that in the midst of the genocidal war on Tigray. You may have to take the whole context of why he said that.

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 21 May 2025, 10:51
by Meleket
ትግራይ ውስጥ “ጀኖሳይድ” ተፈጽሞ ከሆነ፡ ዋንኛ ተጠያቄዋ ልኳን ያላወቀችው ራሷ ሕወሓት ነች። ሕወሓትም ውስጥ ቦለቲካዊውንና ወታደራዊውን መመርያ ያስተላልፉ የነበሩ ጥቂቶቹ መሪዎች ናቸው ተጠያቂዎቹ። ኣሁን “ጥምዶ ውስጥ መጠመዷ ላይቀር” ለምን የሽዎች ንጹሃን ደም በከንቱ ሳይፈስ፡ ያኔ በሰላም መንፈስ ነገሮችን ለማለዘብ አልጣረችም? :mrgreen:
Axumezana wrote:
21 May 2025, 10:39
Stalin talked about that in the midst of the genocidal war on Tigray. You may have to take the whole context of why he said that.

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 21 May 2025, 11:44
by Affable
ከ Meleket— በ ኢሳያስ ካድሬዎች መዝገብ አጋሜው — ካለው ጋር እስማማለሁ። ያኔ ህወአት ፊዴራሊዝምን አድናለሁ በሚል ትርክት ለብዙ ጥፋት ተዳረገ። አሁን ኢሳያስ ሊጋልባቸው ነው የሚሉ አሉ። ያ እውነት ከሆነ ትልቅ ፣ ትልቅ ስህተት።

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 22 May 2025, 02:35
by OBANG
Abere wrote:
21 May 2025, 09:38
ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 22 May 2025, 10:19
by Axumezana
Meleket so called "የመካከለኛ ዳኛ ". በምን ሂሳብ ነው ወንጀል የተሰራበት ተጠያቂ የሚሆነው? ጆነሳይደሩ ኢሳያስ ራሱን ከአብይ ለማዳን የፅምዶ ነጠላ ዘፈን እየዘፈነ ነው። ትግራይ ግን ይኸን ዘፈን ኢሳይስንና አብይን እንድ ላይ ጠምዳ ለማረስ ትጠቀምበታለች። ጠላቶችህ እርስ በእርስ ሲጣሉ you leave them until they finish to each other by staying neutral. That is the strategy Tigray will follow!

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 22 May 2025, 10:30
by Meleket
ኣቅምህን ሳታዉቅ ከግብዳ ወጠምሻ ጋር ተዉ ኣያዋጣህም ኣትጣላ እየተባልክ ተጣልተህ፡ ወጠምሻው ኣፍንጫህን ቢጠረምስህ ተጠያቂው ልክህን ያላወቅከው እና መካሪዎችህን ያልሰማሀው ኣንተ ኣንጂ ወጠምሻው ኣይደለም። [4 ሚልየን ነጥቦች] ብለን ወስነናል የኤርትራን ነጻነት በዓል በትልቅ ክብር በማክበር ላይ የምንገኘው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Axumezana wrote:
22 May 2025, 10:19
Meleket so called "የመካከለኛ ዳኛ ". በምን ሂሳብ ነው ወንጀል የተሰራበት ተጠያቂ የሚሆነው? ጆነሳይደሩ ኢሳያስ ራሱን ከአብይ ለማዳን የፅምዶ ነጠላ ዘፈን እየዘፈነ ነው። ትግራይ ግን ይኸን ዘፈን ኢሳይስንና አብይን እንድ ላይ ጠምዳ ለማረስ ትጠቀምበታለች። ጠላቶችህ እርስ በእርስ ሲጣሉ you leave them until they finish to each other by staying neutral. That is the strategy Tigray will follow!

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 22 May 2025, 10:39
by Axumezana
Meleket ስለጦርነቱ ያለህ ግንዛቤ ቁንፅል ነው! ይኸን አንብ:viewtopic.php?t=312165#p1353601

We are now on the 7th phase of the war where the arch enemies of Tigray are preparing themselves for a major & devastating fight. Both are salivating to convince TPLF/ TDF to bring to their side. However Tigray strategy is to stay neutral & watching until they finish to each other.

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 22 May 2025, 10:48
by Meleket
ኣዅሱመጫላ ስለ የጦርነቱ መድሃኒት ያለህ ግንዛቤ ቁንጹብ ነው ይህንን አንብብ viewtopic.php?f=2&t=308857
Axumezana wrote:
22 May 2025, 10:39
Meleket ስለጦርነቱ ያለህ ግንዛቤ ቁንፅል ነው! ይኸን አንብ:viewtopic.php?t=312165#p1353601

We are now on the 7th phase of the war where the arch enemies of Tigray are preparing themselves for a major & devastating fight. Both are salivating to convince TPLF/ TDF to bring to their side. However Tigray strategy is to stay neutral & watching until they finish to each other.

Re: ስታሊን ገ/ሥላሴ " እኔ በህይወት ዘመኔ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በዐይኔ ማየቴ ነው።" ህወሓት-"ፋኖስ" ?

Posted: 22 May 2025, 11:20
by Abere
Thanks for posting the video! Stalin the commercial political se.x worker of dead-TPLF. He has unsafe prostitute behavior brought deadly diseased to the many illiterate Tigre youth who was only told the rosy dream of Tigray becoming a country and those 1 million dead's to loot Addis Ababa, even claim big mansions. :lol: Let alone claiming mansions at Addis Ababa, their bodies rested in unmarked graves all over Wolo and North Shewa. He is very unlearning, his only goal is making money.
OBANG wrote:
22 May 2025, 02:35