Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12888
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking! ኢትዮጵያ ዛሬ

Post by Thomas H » 21 May 2025, 08:25

ከዓለም ባንክ በተገኘው ብድር የተቋቋመው የዶሮ እርባታ ዛሬ በከፍተኛ የብልፅግና ባለሥልጣኖች ተመርቆ ተከፈተ:: ለምረቃው ለመጡ ባለሥልጣኖቹም አበል ተከፍሏቸዋል ::