Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35972
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንደዚህ ያሉ ወጣቶችን እንጂ በየጫካው ተደብቆ ሻቢያና ግብጽን የሚላላክ ሰገጤ አይደለም!

Post by Horus » 21 May 2025, 01:36

ወይ አይማር ወይም አያርስ ቅማል ጠገብ ጎፈሬውን አንጨብርሮ ከኢትዮጵያ ጠላቶች የሚሰጠውን ብረት ተሸክሞ ወርቃማ የወጣትነት እድሜውን የሚያወድም ስገጤ ኋላ ደሞ ያገር ሽክም የሚሆን መካሪ ያጣ ብኩን ! :lol: :lol: :lol: