Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3797
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

የማሙሽ Drone Show

Post by temari » 20 May 2025, 00:35

ህዝብ በኑሮ ውድነት መከራውን ያያል ማሙሽዬ በዶላር እየከፈለ ከውጭ ሃገር ካምፓኒ እያስመጣ እቃ እቃ ይጫወታል። እንደዚህ ያለ ተጫውቶ ያልጠገበ እንጭጭ ህጻን መሪ የትም አይገኝም