Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sesame
Member+
Posts: 7189
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ከአለም ተርታ ተቀመጠች

Post by sesame » 20 May 2025, 00:47

Ethiopia has been at the forefront as the most miserable land since God created it! Where else do we see millions of people starving to death! This picture encapsulates the typical face of Ethiopia!




Tiago
Member
Posts: 2651
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ከአለም ተርታ ተቀመጠች

Post by Tiago » 20 May 2025, 01:18

May Horus be the payload.:lol: :lol: :lol:

why not focus on simpler projects?
like mechanical lawn mower,cloth lines,step ladders,scaffolding,etc



DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12343
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ከአለም ተርታ ተቀመጠች

Post by DefendTheTruth » 20 May 2025, 08:48

ቪዲዮዉን አልከፈትኩም፣ ስዩም ተሾመ እንደዚህ ብሎ ከሆነ ተሳስቶዋል፣ በእኔ ግምት፡
ድሮንን አበረሩ ማለት ድርኑንም በትክኖሎጂ አመጡት ማለት አይደለም። የድሮን ቴክኖሎጂ ሌላ ቦታ ነዉ። አለም በAI እኩል ቦታ ላይ አይደለም። ድሮን ማለት ከሁሉ በፊት AI ማለት ነዉ፣ AI ን በአሁን ጊዜ ላይ ለመቆጣጠር አያላን የምባሉ አገሮች እየተፋጩበት ነዉ። AI በአጠቃላይ 2 ዋና ዋና ግባቶች አሉት፣ ዳታ ና ኮምትዩት ፓዎር (የቺፕስ ትክኖሎጂ) ናቸዉ። አለም በነዚህ ላይ ነዉ የምፋጨዉ በአሁኑ ጊዜ ላይ። ኢትዮጵያ በሁለቱም የትም አይደለችም፣ ከአለም ተርታ መሰለፍ አትችልም። አሁንም ብሆን እንደ ሌሎቹ የተቀሩት አገሮች ጥገኛ ናት፣ ሁለቱንም ማስተር ማድረግ ከልቻለች። ያ ደግሞ እናዳብር እንኳ ብባል ረጅም ጊዜ ይወስዳል። እዉቀትን ይጠይቃል። ኢትዮጵያ ለዛ የምሆን እዉቀት አስቀድማ መገብየት ይኖርባታል።

Just because we can use the internet technology doesn't mean we also master the technology itself, as a simple example.

Post Reply