Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17474
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Fiyameta » 19 May 2025, 05:20

3 Ethiopian doctors have also fled to Kenya.

UAE's puppet Abiy Ahmed is rounding up Ethiopian doctors who took part in nationwide protests calling for fair pay.

Eritrean Defense Forces stationed in the border areas have been given instructions to provide immediate humanitarian assistance to the Ethiopian doctors fleeing their home country in unprecedented numbers. We are also making necessary arrangements to help the Ethiopian doctors practice medicine in Eritrea and start earning fair wages, including free housing and transportation.

Meleket
Member
Posts: 4494
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Meleket » 19 May 2025, 08:00

120,000,000
-7
..................
119,999,993
..................

Fiyameta wrote:
19 May 2025, 04:55
ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።
Meleket wrote:
14 May 2025, 11:20
EBS ላይ በቅርቡ የቀረቡ ሙዚቀኞችን ለማመስገን ያህል ነው። ይህቺን የየማነ ገብረሚካኤል ሙዚቃ እታች ባስቀመጥነው ግጥም መሰረት እስቲ ለማንጎራጎር ሞክሩ! የብዙ ኢትዮጵያውያንን የልብ ምት የምትገልጽ ሙዚቃ በመሆኗ እነ ቴዲ ኣፍሮ እስቲ ኣንጎራጉሯት ለማለት ያህል ነው! ሙዚቃ ዓለም ኣቀፋዊ ቋንቋ ነዉ!
Meleket wrote:
26 Sep 2023, 04:36
ጊታር ወዳዶች ይህቺ ዜማ እንዳታመልጣችሁ . . . .

በተለያየ ምክንያት ወደ ተለያዩ ሃገሮች የተሰደዱ እልፍ ኣእላፍ ኢትዮጵያውያን ይቺን የየማነ ባርያ ዜማ ከነግጥሟ ለማጣጣም እድል ካገኙ፡ የኤርትራ ህዝብ የማነ ገብረሚካኤል (ባርያ)ን ለምን እንደሚወደው ፍንትው ብሎ ይታያቸዋል። የማነና በዚህች ዜማው ውስጥ የተሳተፉ ሙዚቀኞች ምን ያህል ከሱ ሓሳብ ጋር እንደተጣጣሙ ለማዬት የጊታሪስቱን ቁዘማ በመስማት ለመመስከር ይቻላል።

የማነ በግጥሙ እንዳብራራው ስደት አሁን አይደለም የጀመረው፡ ብዝበዛ፡ የሰውን መመኘት፡ በሃይል ብቻ የማመን የጡንቸኞች ኣባዜ ወዘተ ከጥንት የነበረ ነው፡ ገና የሰው ልጅ ሳይሰለጥን። አሁንም ባልሰለጠኑት ህዝቦች መካከል ይህ እኩይ ተግባር ስላለ፡ ስደትም ቀጥሏል። ስደት የሚያቆመው ጨቋኝና ተጨቋኝ የሌለበት ሁኔታ በትግል መጐናጸፍ ሲቻል ብቻ ነው ይለናል፡ ሰላምም በልመና ሳይሆን በትግል እንደምትገኝም ግልጽ አድርጎልናል ነብዩ የማነ ባርያ።

https://sonichits.com/video/Yemane_Bary ... he_Yu_Sdet

ስደት

ዛሬ ገና ኣይደለም የጀመረው ስደት፡
እርስበእርስ ውጊያና ጭካኔና ሁከት፡
ከጥንት የቆዬ ነው ዓለም ስትፈጠር፡
ገና ሳይሰለጥን ሰው ሳለ ኋላቀር።

ይሸጥም ነበረ የሰው ልጅ በዋጋ፡
ታስሮ በሰንሰለት ተመዝኖ ስጋ።
አጥንትና ስጋ ወርደው ወደ ገበያ፡
ለጭካኔያችን ጥግ ሆነዋል መታያ።

ከጥንት ከጥዋቱ ዓለም ሳትሰለጥን፡
ያኔ ጀምሮ ነው ሰላም የጠፋችን።

አሁን በዚህ ዘመን በስልጡኑ ግዜ፡
የሰውን መቀማት የኃይለኛ አባዜ፡
ኣልቀረም ገና ኣለ፡ ይሻዋል ኑዛዜ።
ስለሆነም ስደት አሁንም ቀጥሏል፡
ከግፈኞች ሽሽት ይበልጥ ተፏፉሟል።

አንዳንዴ ጦርነት ሰላምን ይጠራል፡
ጡንቻ ሲተባበር ገዢን ይዘርራል።
የጭቁኖች ትግል በፍጹም አይጠፋም፡
ጦርነትን አልፋ ትመጣለች ሰላም።

ሰላም አትገኝም በመለማመጥ፡
ሰው እስካላቆመ የሰው ደም መምጠጥ፡
በሃሳብ ተባብሮ በዝባዥን መዘርጠጥ።

ሰላም አትገኝም በመሞዳሞድ፡
ሰው እስካላቆመ የሰው ስጋ መጎመድ፡
ኃይልን አስተባብሮ ገዥን ማርበድበድ፡
ግፈኛን ደርምሶ በኃይል መናድ።

ጨቋኝና ገፊ፡ ገዢ ኃይል ሳይጠፋ፡
የሰላም ዘንባባ ኣትበቅልም በተስፋ፡
የሰላም ዘንባባ ኣትመጣም በተስፋ።

ሱዳን ውስጥ የማነ በስደት ይኖር በነበረበት ወቅት፡ ወላጅ እናቱ ሊያዩት ወደ ሃገረ ሱዳን ያመራሉ። ወቅቱ ብርቱ ረሃብና ድርቅ የነበረበት ግዜ ነበር። እህልም ስኳርም ያኔ እጅግ ተወዶ ነበር ኣሉ፡ ታድያ ዬዋሁ የማነ ጆንያ ሙሉ ስኳርና ውሃ ቤቱ በራፍ ላይ ያስቀምጣል። ማንም ኣላፊ ኣግዳሚ የተራበና የተጠማ ዜጋ ስኳሩን እየበጠበጠ እንዲጠጣው መሆኑ ነው። ታድያ እናቱ ይሄን ጆንያ ሙሉ ስኳር በራፋቸው ደጅ ላይ መተውን በማዬት፡ ለሚስቱ “ልጄ እባክሽ ይህን ጆንያ ሙሉ ስኳር ወደ ቤት ውስጥ አስገቢው፡ ለምን በራፍ ላይ በጸሃይና ንፋስ ይሰጣል” ይላሉ። የየማነን ባህርይ ጠንቅቃ የምታውቀው ሚስቱ ሃረገወይንም “ኣዬ እማማ፡ ይህችን ጆንያ ስኳር ወደ ቤት ካስገባኋት፡ የማነ ሌላ ጆንያ ስኳር ገዝቶ እዛችው ቦታ ላይ ያስቀምጣል!” እንዲህ ነው የማነ ባርያ፡ የመስጠት ምሳሌ በመሆን በኤርትራውያን መካከል ሁሌም የሚዘከረው።

የዓለም የስደተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ ይህንን ከተካፈልን ዘንዳ፡ በቀጣይ ደግሞ ከዜሞቹ የኣንዷን ግጥሞች እንካፈላለን።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17474
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Fiyameta » 19 May 2025, 08:31

PP cadre from Tigray, Ayte Meleket is paid $1,500 USD a month to spread UAE's anti Eritrea propaganda on this forum.

Ethiopian doctors are paid $70 USD a month to save lives.

Meleket
Member
Posts: 4494
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Meleket » 19 May 2025, 09:02

የደደቢቷ ‘ጥምዶ’ ካድሬ Fiyameta በኢትዮጵያ ጉዳይ ተንገብግባ ተንገብግባ ልትሞት ነው! :mrgreen:

የኢትዮጵያ ሃኪሞች ለወር 70 ይቅርና 7 ዶላር ብቻ ቢከፈሉ ኣንቺን ምን ጥልቅ ያደርግሻል ተራይቱ የደደቢቷ ‘ጥምዶ’ ካድሬ!

Fiyameta wrote:
19 May 2025, 08:31
PP cadre from Tigray, Ayte Meleket is paid $1,500 USD a month to spread UAE's anti Eritrea propaganda on this forum.

Ethiopian doctors are paid $70 USD a month to save lives.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17474
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Fiyameta » 19 May 2025, 09:30

The PP cadre from Tigray, Ayte Meleket doesn't want people to know that he makes $1,430 USD more a month than Ethiopian doctors.

Meleket
Member
Posts: 4494
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Meleket » 19 May 2025, 09:53

የደደቢቷ ጥምዶ ካድሬ፡
ልኑር ኣለች ኣጭበርብሬ።

ሲሻት ከዶክተሩ፡
ሲሻትም ከጦሩ፡
የሷ ኑሮ እንደሆን እየተዟዟሩ። :mrgreen:

ተነቅቶባት ምንነቷ፡
ስለምታስብ በእምብርቷ፡
ተይዛለች በማንቍርቷ!
:lol:
Fiyameta wrote:
19 May 2025, 09:30
The PP cadre from Tigray, Ayte Meleket doesn't want people to know that he makes $1,430 USD more a month than Ethiopian doctors.
....

Meleket
Member
Posts: 4494
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Meleket » 20 May 2025, 03:09

ለበለጠ ትምህርት ወደ ውጪ ሃገር ሄደው መማር ስለሚፈልጉ።
በተጨማሪም
ለአዲሶቹ ሓኪሞች የስራ ዕድል ለመፍጠር ነው ትልልቆቹ የሚሰደዱት እኮ እንድንልሽ ነውን? :mrgreen:

የኤርትራ ሃኪሞችስ ኣይሰደዱም እንዴ? :mrgreen: የኤርትራ የህክምና ኮሌጅ ምስ ያህል ሃኪሞችን ኣስመርቋል? ከነዚህ ምሩቓን ውስጥ ምን ያህሎቹ ናቸው በመደበኛ የስራ ገበታቸው የሚገኙት? ምን ያህሎቹ በህጋዊ ሆነ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ከሃገር የተሰደዱት “ጋዜጠኛ ስታሊን” ጥናት አድርጎ ይነግረን ይሆናል። :mrgreen: ኤርትራዉያን ነጻ ጋዜጠኞች እንደሆኑ ኣንድም ተሰደዋል ወይም ተሰውረዋል! ኣይደለም እንዴ Fiyameta ጓል ደደቢት! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
20 May 2025, 02:20
Why are more and more Ethiopian doctors fleeing the country? :|

Meleket
Member
Posts: 4494
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Meleket » 20 May 2025, 08:07

የደደቢቷ ጥምዶ ካድሬ፡
ልኑር ኣለች ኣጭበርብሬ።

ሲሻት ከዶክተሩ፡
ሲሻትም ከጦሩ፡
የሷ ኑሮ እንደሆን እየተዟዟሩ። :mrgreen:

ተነቅቶባት ምንነቷ፡
ስለምታስብ በእምብርቷ፡
ተይዛለች በማንቍርቷ!
:lol:
Fiyameta wrote:
19 May 2025, 09:30
The PP cadre from Tigray, Ayte Meleket doesn't want people to know that he makes $1,430 USD more a month than Ethiopian doctors.
....
Fiyameta wrote:
20 May 2025, 07:36
The UAE raised the salaries of Tigrayan PP cadre from $1,500 to $1,700 per month.
....

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17474
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Fiyameta » 20 May 2025, 08:35

The Tigrayan PP Cadre Meleket is showing us what his $1,700 a month salary can do. Noted! :P

It should also be noted that, PP cadres receive a bonus if they meet or exceed their 10 posts per day quota on Mereja Forum. :mrgreen: :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4494
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር መረጃ! ሰባት ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሞያዎች ሀገራቸውን ጥለው በአፋር ክልል በኩል አድርገዉ ወደ ኤርትራ ተሰደዱ።

Post by Meleket » 20 May 2025, 08:57

የደደቢቷ ጥምዶ ካድሬ፡
ልኑር ኣለች ኣጭበርብሬ።

ሲሻት ከዶክተሩ፡
ሲሻትም ከጦሩ፡
የሷ ኑሮ እንደሆን እየተዟዟሩ። :mrgreen:

ተነቅቶባት ምንነቷ፡
ስለምታስብ በእምብርቷ፡
ተይዛለች በማንቍርቷ!
:lol:
Fiyameta wrote:
19 May 2025, 09:30
The PP cadre from Tigray, Ayte Meleket doesn't want people to know that he makes $1,430 USD more a month than Ethiopian doctors.
....
Fiyameta wrote:
20 May 2025, 07:36
The UAE raised the salaries of Tigrayan PP cadre from $1,500 to $1,700 per month.
....
Fiyameta wrote:
20 May 2025, 08:35

Post by Meleket » 20 May 2025, 09:41

20 May 2025, 09:20
....

Post Reply