Page 1 of 1

Shocking discrimination of Gurage in the Central Region

Posted: 18 May 2025, 21:28
by Dama

Re: Shocking discrimination of Gurage in the Central Region

Posted: 19 May 2025, 00:03
by Dama
#በ1 ቀበሌ #1 አመራር የተባለ ይመስል።
በክልል ደረጃ 23 ቀበሌ ያለው ወረዳ ለዛውም 75% የጉራጌ ቀበሌዎች ሆነው ሳለ ወረዳው ላይ አንድም የጉራጌ ተወካይ በሌለበት ። ክልሉ ላይ ለቀቤና በ 1 ቀበሌ 1 አመራር የሚል አስገዳጅ አዋጅ የቀረፁ ይመስላል ።
👉የጤና ቢሮ ም/ሀላፊ
👉የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ም/ሀላፊ
👉የስራና እድል ፈጠራ ቢሮ ም/ሀላፊ
👉የባህል ቱሪዝም ቢሮ አማካሪ (በም/ሀላፊ ማዕረግ )
👉የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ጽ/ ቤት ሀላፊ
👉የሳይንስ ቴክኖሎጂ ቢሮ አማካሪ(በም/ሀላፊ ማዕረግ )
👉የፕላን ኮሚሽን ቢሮ ም/ሀላፊ
👉በኤጀንሲ ደረጃ 3
👉በኮሚሽን ደረጃ 2 አሉት
....
....
....
....
እኔ የማላውቃቸው ብዙ አሉ ከላይ የጠቀስኳቸው እኔ የማውቃቸው ብቻ ናቸው።