Re: Shocking discrimination of Gurage in the Central Region
#በ1 ቀበሌ #1 አመራር የተባለ ይመስል።
በክልል ደረጃ 23 ቀበሌ ያለው ወረዳ ለዛውም 75% የጉራጌ ቀበሌዎች ሆነው ሳለ ወረዳው ላይ አንድም የጉራጌ ተወካይ በሌለበት ። ክልሉ ላይ ለቀቤና በ 1 ቀበሌ 1 አመራር የሚል አስገዳጅ አዋጅ የቀረፁ ይመስላል ።
የጤና ቢሮ ም/ሀላፊ
የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ም/ሀላፊ
የስራና እድል ፈጠራ ቢሮ ም/ሀላፊ
የባህል ቱሪዝም ቢሮ አማካሪ (በም/ሀላፊ ማዕረግ )
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ጽ/ ቤት ሀላፊ
የሳይንስ ቴክኖሎጂ ቢሮ አማካሪ(በም/ሀላፊ ማዕረግ )
የፕላን ኮሚሽን ቢሮ ም/ሀላፊ
በኤጀንሲ ደረጃ 3
በኮሚሽን ደረጃ 2 አሉት
....
....
....
....
እኔ የማላውቃቸው ብዙ አሉ ከላይ የጠቀስኳቸው እኔ የማውቃቸው ብቻ ናቸው።
በክልል ደረጃ 23 ቀበሌ ያለው ወረዳ ለዛውም 75% የጉራጌ ቀበሌዎች ሆነው ሳለ ወረዳው ላይ አንድም የጉራጌ ተወካይ በሌለበት ። ክልሉ ላይ ለቀቤና በ 1 ቀበሌ 1 አመራር የሚል አስገዳጅ አዋጅ የቀረፁ ይመስላል ።
....
....
....
....
እኔ የማላውቃቸው ብዙ አሉ ከላይ የጠቀስኳቸው እኔ የማውቃቸው ብቻ ናቸው።