Re: Warning to terrorists against Gurage: Tarekegn Degife
ዊማ ሃፍረት የሚባል ነገርኮ የለህም! ደሞ አንዴ የተጻፈ ሳታነብ ነው የምትለጥፈው! ይህ ሰው ለጉራጌ ሕዝብ ሲታገል ስንትና ስንት መከራ የደረሰበት ሰው ነው ። እዚህ በረጅሙ የጻፈው እኔ ቃል በቃል የምደግፈው ብቻ ሳይሆን እዚህ ፎረም ላይ ነጋ ጠባ የተከራከርኩት ነገር ነው። ታረቀኝ ቱባው ትክክለኛው ጉራጌ ነው። መንፈሱ ጉራጌ ነው ። ሃሳብና ዊዝደሙ ጉራጌ ነው ። የጻፈው ሁሉ አንተን በመቃወም ሲሆን አንተ ግ ን ምን እንደ ጻፈ እንኳን አላነበብክም ። አሳፋሪ ፍጡር ነህ ! ለዚህ ነው አንተና ኦዴን ፋይዳ ቢስ የምላችሁ! ጉራጌ ታረቀኝን የመሰሉ በሺዎች የሚቆጠሩ መሪዎች ሳሉት መጻኢ እድሉ ሁሉ ብሩህ የሆነ ሕዝብ ነው! ጉራጌ የሰከነ ካልቸር ነው! በቃ!
Re: Warning to terrorists against Gurage: Tarekegn Degife
I could not access what he posted. Tarekegn was in prison, and he was member of parliament where abageda B. Nega, another galla Gurage like wh ore-see fired him from e-Zema hence from parliament (I think he is no more there). As far as I know, he was fighting for Gurage cause including Kilil and he is from Eza. I don't know if he has changed his stand.Horus wrote: ↑18 May 2025, 22:08ዊማ ሃፍረት የሚባል ነገርኮ የለህም! ደሞ አንዴ የተጻፈ ሳታነብ ነው የምትለጥፈው! ይህ ሰው ለጉራጌ ሕዝብ ሲታገል ስንትና ስንት መከራ የደረሰበት ሰው ነው ። እዚህ በረጅሙ የጻፈው እኔ ቃል በቃል የምደግፈው ብቻ ሳይሆን እዚህ ፎረም ላይ ነጋ ጠባ የተከራከርኩት ነገር ነው። ታረቀኝ ቱባው ትክክለኛው ጉራጌ ነው። መንፈሱ ጉራጌ ነው ። ሃሳብና ዊዝደሙ ጉራጌ ነው ። የጻፈው ሁሉ አንተን በመቃወም ሲሆን አንተ ግ ን ምን እንደ ጻፈ እንኳን አላነበብክም ። አሳፋሪ ፍጡር ነህ ! ለዚህ ነው አንተና ኦዴን ፋይዳ ቢስ የምላችሁ! ጉራጌ ታረቀኝን የመሰሉ በሺዎች የሚቆጠሩ መሪዎች ሳሉት መጻኢ እድሉ ሁሉ ብሩህ የሆነ ሕዝብ ነው! ጉራጌ የሰከነ ካልቸር ነው! በቃ!
Wh0-re see is a flying useless Sodo galla monkey shown below and no body in this forum gives him credit except DDT and ethiopian who call him Bro

Re: Warning to terrorists against Gurage: Tarekegn Degife
Odie, you have to have a Facebook account in order to access contents published on FB.
For now, I copypasted Tarekeng's article.
Gve a very short summary of it if you can.
በጉራጌ ህዝብ እና ተወላጁ ላይ በመዝመት የጉራጌ እርስት መንጠቅ አይቻልም!
**
እንደሚታወቀው የጉራጌ ህዝብ በታሪኩ ሁሉ ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ወገኖች ሰላም ሆኖ ተዋዶ እና ተከባብሮ የሚኖር ህዝብ ነው። ጉራጌ ከልማት ወዳድነቱ ባሻገር በዘመናት መካከል የገጠሙት ችግሮች መፍትሄ እየፈለገ ከራሱ አልፎ ለኢትዮጵያ ሃገር ምስረታ እና ግንባታ የተጫወተው ሚና እንደ ጥሩ ማሳያና ማስተማሪያም የሚጠቀስ ህዝብ ነው። ጉራጌ ጥንት ጀምሮ ራሱን የሚያስደዳድር እና ቆይቶም በማዕከላዊ መንግስት ከነበሩ ጥንት ግዛቶች አንዱ የነበረ ነባር ህዝብ ነው። ጉራጌ አሁን ባለበት አገር የነበረው ከአፄ አምደ ፅዮን አያት ከአፄ ዩኩኑ አምላክ ዘመነ መንግስት (ዩኩኑ አምላክ የነገሱት 1262 ዓ.ም) በፊት እንደሆነ በገድለ አቡነ ዜና ማርቆስ ተፅፎ እንደሚነበብ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። የአምደ ፅዮን ጦር የመራው ቡድን ወደ ጉራጌ ሃገር ሄዶ ሲዋጋ እዛ የነበሩ ነባር ከሆኑ ጉራጌዎች ጋር ገጥሞ እንጂ ከኢርትራ ጉራዕ ተነስቶ ለጦርነት የቀረ ሃይል ጉራጌ መሰረት የሚባለው ተረት እንጂ ታሪክ አይደለም። ተረት ደግሞ ታሪክን አያሸንፍም ባይሆን ንጉስ አምደፅዮን በ1314 ዓ.ም ከነገሱ በሗላ የእነሱ ሰራዊት እየመራ ከጉራዕ የመጣ የሰራዊት አካል ሄዶ ከነባር ጉራጌዎች ጋር ከጦርነቱ በሗላ አብሮ ተዋህዶ ሊቀጥል ይችላል፡ ይሄን በጀፎር፡ ጉራጌ ማነው እና በሌሎችም እውቅ የታሪክ ተመራማሪዎች በመፅሃፋቸው በሚገባ ተዳሷል። ጉራጌ የቅርቡ እንኳን ታሪክ ብናይ
በአፄ በአፄ ዘርዐይ ያዕቆብ 1434-1468 ዓ.ም ከ52 ግዛቶች አንዱ እንደነበር
በአፄ ልብነ ድንግል ግዛቶች ከነበሩ 46 ግዛቶች ዝርዝር አንዱ እንደነበር
ጉራጌ በአፄ ሰርፀ ድንግል ከ37 ግዛቶች አንዱ እንደነበረ እና ጥንት እና ታሪካዊ ህዝብ እንደሆነ ከድርሳነ ዑራኤል በተጨማሪ የጨቦ ኦዳደየሱስ ህዝብ አጭር ታሪክና ባህል በሚል በመጋቢት 1985 ዓ.ም በተፃፈ መፅሃፍ እንደተገለፀ ፀሃፊ ተክሌ ወ/ጊዮርጊስ በጉራጌ ታሪክ ባህል፡ ማህበረ ፖለቲካዊ ተቋማት እና ሌሎችም አጫጭር ታሪኮች በዳሰሰው መፅሃፉ በሚገባ ዳሶታል። ይህንን የጉራጌ ታሪካዊነት እና ታሪካዊ ሚናው ሌሎችም የታሪክ ድርሳናት እና የነገስታት ዜና መዋዕሎች ፅፈውታል። የጥያ ትክል ድንጋዮች ከሰሃራ በታች ካሉ ትክል ድንጋዮች ከአክሱም በስተቀር በእድሜ የሚበልጣቸው እንደሌለ አላነበብክም!? ይህ ከጉራጌ ህዝብ ጥንታዊነት አንፃር የሺ ዘመናት ታሪክ እንጂ ትላንት እኔ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ቀበሌ ከዚም ከዛም ተዋጥቶ እንደ መዋቅር ለአቅመ ወረዳነት እውቅና የተሰጠው የሚሊኒየሙ ዋዜማ የ1994 ዓ.ም ተረት አይደለም የማወራው¡
ጉራጌ ለሃገር ዋልታ የሆነ የሃገር ባለቤት ነው እራሱም ይሁን ሃገሩ ችግር ሲገጥሙት በብልሃት በማለፍ በትዕግስት እና በጥበብ የመሻገር ጥበብ ያለው ህዝብ ነው። ጉራጌ ከበታችን ስሜት (inferiority complex) በመነጨ በተበደልኩ ባይነት እያላዘነ የሚኖር ሳይሆን በራስ መተማመን ስሜት በመጎናፀፍ በገፉት ቁጥር የሚጠነክር ወድቆ የመነሳት ህያው ምስክር ነው።
ጉራጌ ከንግዱ ውጤታማነት ባሻገር በማንኛውም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ውስጥ ችግሮች ሲገጥሙት ተረጋግቶ ችግሮች የሚያልፍ ህዝብ ነው። ዘመን ቢቀየር ሁኔታዎች ቢዥጎረጎሩ ጉራጌ ዛሬም አርቆ አሳቢነቱ ፡አስተዋይነቱ እና ጀግንነቱ እንዳለ ነው፡ ይሄ አንዳንዶች በተሳሳተ መንገድ ቢተረጉሙትም ከብልህነት የመነጨ ነው። ሆኖም ጉራጌ ዛሬም የሌሎችን እንደማይነካ እና የራሱም እንደማያስነካ እየታወቀ ከቃላት አልፎ በድርጊትም ጭምር ትንኮሳ ሲፈፀምበት እርስቱ ሲወረር ሁሉም ነገር ልክ ስላለው ህዝቡ ለሰላም ያለው ቆራጥነት እንደ አላዋቂነት አይታቹ ባትፈታተኑት መልካም ነው። የሰላም መጥፎ ባይኖርም የአንድ ወገን ህዝብ እና አመራር ብቻ ሰላም ፈላጊነት ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም። የሚመለከተው ክፍልም ከትንኮሳ ከአምባጓሮ የፀዳው ፍፁም ሰላም ወዳድ የሆነው የጉራጌ ህዝብ አቅምና ጥበቡ ለልማት በመጠቀም በህግም በታሪክም ባለቤት የሆነበት የሚያነሳቸው ወሰኑ የማስከበር ጉዳይ በአስኳይ ቢጠናቀቅ ምክሬ ነው።
በነገራችን ላይ እነዛ ጥቃቅን እና አነስተኛ ተላላኪዎች ዛሬ እምቡር እምቡር የሚሉት ከሃገር ስለወጡ እና በጥላቻ የነቀዙ ስለሆነ እንጂ እውነት ለፍትህ እና ለመልካም አስተዳደር ጠበቃ ሆነው አይደለም። መንግስት እና አመራር በመቃወም የማይታወቁ ግለሰቦች ዛሬ ደርሰው ወሬ ሲጠፋ እና ለስልጣን ሽኩቻ ውስጥ የገቡ ሰዎች ልከዋቸው መሪዎቹ የወጡበት ህዝብ ያገኙ መስሏቸው ሲንደፋደፉ ፡ ግጭት ሲጠነስሱ እያየን ነው። በእርግጥ ማንም ይሄ ያድርግ መብቱ ቢሆንም በጉራጌ ህዝብ እና ተወላጁ ላይ በማንነታቸው ምክንያት በመዝመት የጉራጌ እርስት መንጠቅ አይቻልም።
በተጨማሪም እዚህ ላይ መሰመር ያለበት ህዝብን የሚሰድቡ የአስተሳሰብ ድሃ የሆኑ ድኩማን ትላንት ሃገር ቤት ሆነው ፈርተው አፋቸው ተለጉሞ ዛሬ ውጭ ሃገር ገና እንደሄዱ ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ ግለሰብ እና ህዝብን ብሄር እየጠቀሱ እየዘለፉ እያዋረዱ ልክ እያለፉ ነው። እነዚህ አውቆ አበዶች ናቸው በፍፁም እነሱ በሚለቁት ፅሁፉ በበጎም ይሁን በመጥፎ አስተያየት አትስጡ።
የሆነ ሆኖ ትግል የሰው ልጅ እጣ ፈንታ ቢሆንም ፅዋው ሞልቶ እስኪፈስ ድረስ ዛሬም የጉራጌ ህዝብ በየትኛውም አቅጣጫ ያለው ወሰኑን ማስከበር የሚችለው በሰላማዊ መንገድ መሆኑ አምናለሁ። ነገሮች በሰከነ መንገድ ማየቱ ጥሩ ቢሆንም ከመብታችን አንድ ኢንች ፈቀቅ ሳንል ለሰላምም ይሁን ለመብት ማስከበር የሚከፈለው ዋጋ ሁሉ መክፈል ተገቢ ነው። በሌላ በኩል በልማት፡ በሰላም ላይ ማተኮር እና አካባቢን ከፀጥታ ሃይል በመተባበር መጠበቅ አዋጪ ነው። እንደ ጥጃ እምቡር እምቡር እያሉ ፡ እዚም እዛም የሚነካኩ ቅብዝብዝ ወለፈንዲ እራስንም ይሁን እታገልለታለሁ የሚሉት ህዝብ ነጥብ አስጥለው አዘቅጥ ውስጥ እየጨመሩ ነውና ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን!
ታረቀኝ ደግፌ ፍታኒ
For now, I copypasted Tarekeng's article.
Gve a very short summary of it if you can.
በጉራጌ ህዝብ እና ተወላጁ ላይ በመዝመት የጉራጌ እርስት መንጠቅ አይቻልም!
**
እንደሚታወቀው የጉራጌ ህዝብ በታሪኩ ሁሉ ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ወገኖች ሰላም ሆኖ ተዋዶ እና ተከባብሮ የሚኖር ህዝብ ነው። ጉራጌ ከልማት ወዳድነቱ ባሻገር በዘመናት መካከል የገጠሙት ችግሮች መፍትሄ እየፈለገ ከራሱ አልፎ ለኢትዮጵያ ሃገር ምስረታ እና ግንባታ የተጫወተው ሚና እንደ ጥሩ ማሳያና ማስተማሪያም የሚጠቀስ ህዝብ ነው። ጉራጌ ጥንት ጀምሮ ራሱን የሚያስደዳድር እና ቆይቶም በማዕከላዊ መንግስት ከነበሩ ጥንት ግዛቶች አንዱ የነበረ ነባር ህዝብ ነው። ጉራጌ አሁን ባለበት አገር የነበረው ከአፄ አምደ ፅዮን አያት ከአፄ ዩኩኑ አምላክ ዘመነ መንግስት (ዩኩኑ አምላክ የነገሱት 1262 ዓ.ም) በፊት እንደሆነ በገድለ አቡነ ዜና ማርቆስ ተፅፎ እንደሚነበብ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። የአምደ ፅዮን ጦር የመራው ቡድን ወደ ጉራጌ ሃገር ሄዶ ሲዋጋ እዛ የነበሩ ነባር ከሆኑ ጉራጌዎች ጋር ገጥሞ እንጂ ከኢርትራ ጉራዕ ተነስቶ ለጦርነት የቀረ ሃይል ጉራጌ መሰረት የሚባለው ተረት እንጂ ታሪክ አይደለም። ተረት ደግሞ ታሪክን አያሸንፍም ባይሆን ንጉስ አምደፅዮን በ1314 ዓ.ም ከነገሱ በሗላ የእነሱ ሰራዊት እየመራ ከጉራዕ የመጣ የሰራዊት አካል ሄዶ ከነባር ጉራጌዎች ጋር ከጦርነቱ በሗላ አብሮ ተዋህዶ ሊቀጥል ይችላል፡ ይሄን በጀፎር፡ ጉራጌ ማነው እና በሌሎችም እውቅ የታሪክ ተመራማሪዎች በመፅሃፋቸው በሚገባ ተዳሷል። ጉራጌ የቅርቡ እንኳን ታሪክ ብናይ
ጉራጌ ለሃገር ዋልታ የሆነ የሃገር ባለቤት ነው እራሱም ይሁን ሃገሩ ችግር ሲገጥሙት በብልሃት በማለፍ በትዕግስት እና በጥበብ የመሻገር ጥበብ ያለው ህዝብ ነው። ጉራጌ ከበታችን ስሜት (inferiority complex) በመነጨ በተበደልኩ ባይነት እያላዘነ የሚኖር ሳይሆን በራስ መተማመን ስሜት በመጎናፀፍ በገፉት ቁጥር የሚጠነክር ወድቆ የመነሳት ህያው ምስክር ነው።
ጉራጌ ከንግዱ ውጤታማነት ባሻገር በማንኛውም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ውስጥ ችግሮች ሲገጥሙት ተረጋግቶ ችግሮች የሚያልፍ ህዝብ ነው። ዘመን ቢቀየር ሁኔታዎች ቢዥጎረጎሩ ጉራጌ ዛሬም አርቆ አሳቢነቱ ፡አስተዋይነቱ እና ጀግንነቱ እንዳለ ነው፡ ይሄ አንዳንዶች በተሳሳተ መንገድ ቢተረጉሙትም ከብልህነት የመነጨ ነው። ሆኖም ጉራጌ ዛሬም የሌሎችን እንደማይነካ እና የራሱም እንደማያስነካ እየታወቀ ከቃላት አልፎ በድርጊትም ጭምር ትንኮሳ ሲፈፀምበት እርስቱ ሲወረር ሁሉም ነገር ልክ ስላለው ህዝቡ ለሰላም ያለው ቆራጥነት እንደ አላዋቂነት አይታቹ ባትፈታተኑት መልካም ነው። የሰላም መጥፎ ባይኖርም የአንድ ወገን ህዝብ እና አመራር ብቻ ሰላም ፈላጊነት ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም። የሚመለከተው ክፍልም ከትንኮሳ ከአምባጓሮ የፀዳው ፍፁም ሰላም ወዳድ የሆነው የጉራጌ ህዝብ አቅምና ጥበቡ ለልማት በመጠቀም በህግም በታሪክም ባለቤት የሆነበት የሚያነሳቸው ወሰኑ የማስከበር ጉዳይ በአስኳይ ቢጠናቀቅ ምክሬ ነው።
በነገራችን ላይ እነዛ ጥቃቅን እና አነስተኛ ተላላኪዎች ዛሬ እምቡር እምቡር የሚሉት ከሃገር ስለወጡ እና በጥላቻ የነቀዙ ስለሆነ እንጂ እውነት ለፍትህ እና ለመልካም አስተዳደር ጠበቃ ሆነው አይደለም። መንግስት እና አመራር በመቃወም የማይታወቁ ግለሰቦች ዛሬ ደርሰው ወሬ ሲጠፋ እና ለስልጣን ሽኩቻ ውስጥ የገቡ ሰዎች ልከዋቸው መሪዎቹ የወጡበት ህዝብ ያገኙ መስሏቸው ሲንደፋደፉ ፡ ግጭት ሲጠነስሱ እያየን ነው። በእርግጥ ማንም ይሄ ያድርግ መብቱ ቢሆንም በጉራጌ ህዝብ እና ተወላጁ ላይ በማንነታቸው ምክንያት በመዝመት የጉራጌ እርስት መንጠቅ አይቻልም።
በተጨማሪም እዚህ ላይ መሰመር ያለበት ህዝብን የሚሰድቡ የአስተሳሰብ ድሃ የሆኑ ድኩማን ትላንት ሃገር ቤት ሆነው ፈርተው አፋቸው ተለጉሞ ዛሬ ውጭ ሃገር ገና እንደሄዱ ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ ግለሰብ እና ህዝብን ብሄር እየጠቀሱ እየዘለፉ እያዋረዱ ልክ እያለፉ ነው። እነዚህ አውቆ አበዶች ናቸው በፍፁም እነሱ በሚለቁት ፅሁፉ በበጎም ይሁን በመጥፎ አስተያየት አትስጡ።
የሆነ ሆኖ ትግል የሰው ልጅ እጣ ፈንታ ቢሆንም ፅዋው ሞልቶ እስኪፈስ ድረስ ዛሬም የጉራጌ ህዝብ በየትኛውም አቅጣጫ ያለው ወሰኑን ማስከበር የሚችለው በሰላማዊ መንገድ መሆኑ አምናለሁ። ነገሮች በሰከነ መንገድ ማየቱ ጥሩ ቢሆንም ከመብታችን አንድ ኢንች ፈቀቅ ሳንል ለሰላምም ይሁን ለመብት ማስከበር የሚከፈለው ዋጋ ሁሉ መክፈል ተገቢ ነው። በሌላ በኩል በልማት፡ በሰላም ላይ ማተኮር እና አካባቢን ከፀጥታ ሃይል በመተባበር መጠበቅ አዋጪ ነው። እንደ ጥጃ እምቡር እምቡር እያሉ ፡ እዚም እዛም የሚነካኩ ቅብዝብዝ ወለፈንዲ እራስንም ይሁን እታገልለታለሁ የሚሉት ህዝብ ነጥብ አስጥለው አዘቅጥ ውስጥ እየጨመሩ ነውና ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን!
ታረቀኝ ደግፌ ፍታኒ
Last edited by Dama on 18 May 2025, 23:51, edited 1 time in total.
Re: Warning to terrorists against Gurage: Tarekegn Degife
Yabedk wu*sha. Dedeb!Horus wrote: ↑18 May 2025, 22:08ዊማ ሃፍረት የሚባል ነገርኮ የለህም! ደሞ አንዴ የተጻፈ ሳታነብ ነው የምትለጥፈው! ይህ ሰው ለጉራጌ ሕዝብ ሲታገል ስንትና ስንት መከራ የደረሰበት ሰው ነው ። እዚህ በረጅሙ የጻፈው እኔ ቃል በቃል የምደግፈው ብቻ ሳይሆን እዚህ ፎረም ላይ ነጋ ጠባ የተከራከርኩት ነገር ነው። ታረቀኝ ቱባው ትክክለኛው ጉራጌ ነው። መንፈሱ ጉራጌ ነው ። ሃሳብና ዊዝደሙ ጉራጌ ነው ። የጻፈው ሁሉ አንተን በመቃወም ሲሆን አንተ ግ ን ምን እንደ ጻፈ እንኳን አላነበብክም ። አሳፋሪ ፍጡር ነህ ! ለዚህ ነው አንተና ኦዴን ፋይዳ ቢስ የምላችሁ! ጉራጌ ታረቀኝን የመሰሉ በሺዎች የሚቆጠሩ መሪዎች ሳሉት መጻኢ እድሉ ሁሉ ብሩህ የሆነ ሕዝብ ነው! ጉራጌ የሰከነ ካልቸር ነው! በቃ!
You comparing yourself to Tarejegn. Sellout banda neh eko!!
Your reading and understanding an article or essay or a book is very limited. You must be ashamed of yourself telling us you are educated: you have a copy this and that book before you on the table. You made it clear your reading and understanding of an essay is at a basic level; may be confined to single sentences.
It's beyond me how you did not understand Tarekegn's message. Only today, you failed two tests. Shame on you!! Fake mhur!
Go back to school and take a reading and understanding
lessons.