Hello Union! Eskinder Nega In Danger
ቱስ ቱስ ዩኒየን ያንቺ ወጥ እያረረ ስለ ሆረስ ከምትቀባጥሪ አንቺ ሰፈር ስላለው ቀውስ ምነው አንዳች ነገር ቱስ ብትዬልን?
እንቶኔና ተልባ እያደር ይንሸራተታል ተብሎ ነበርኮ ጥንት! አሁንም ከተገንጣይ ጎጃሜ ተጠንቀቂ ብዬሽ ነበር! ነገም ቢሆን ካቢይ ጋር ሲደራደር የምታገኚው ያው እሱውኑ የሻቢያና ግብጽ ተላላኪው ነው! ይልቅ ሆረስን ተወተ አድርገሽ የፖለቲካ ሃ ሁ ማለቱ ይበጅሻል!
Last edited by Horus on 18 May 2025, 20:58, edited 3 times in total.
Re: Hello Union! Eskinder Nega In Danger
He is coming soon to compete for your job. As expected, might surrender to his parent party PP
Re: Hello Union! Eskinder Nega In Danger
Danger has never been new to Eskindir Nega. And this one is among the many he saw and will see down the road. The YouTuber honest assessment of Eskndir is amazing. He trusted Eskindir as the genuine leader of Amhara cause more than others. And his take as to why PP-OLF released Zemene from prison while Eskndir begun to lead Fano and defeating PP-OLF is what any genuine person should underline. Eskndir's fight is based on rationale principle and undiluted by ant-Amhara elements such as Shabia, Woyane and OLF. He has no ego for power, he put Amhara people first not cheap fame or with rustic ambition of putting a particular province on the throne. Ethiopia being a country infested by power hungry, traitors, opportunists it is not surprising to see those hooligans trying to smear his character.
Re: Hello Union! Eskinder Nega In Danger
I thought Talaku Eskinder is doing well with Fano hooligans. Why they hate him now . The guy left his comfortable life in DC to “ create “
a unified movement against the current government.
a unified movement against the current government.
Re: Hello Union! Eskinder Nega In Danger
gala silte horus
Finally dropped his fake corridor limit crap and joined the PP day laborer cadres
When agew misraq is exhausted and gave up talking about Talaqu Eskinder the dead PP old man cadres aka horus is just starting
Hallelujah

አንድ መታሰብ ያለበት ቁም ነገር - በእስክንድር ቁማር መጫዎት የሚፈልግ ግለሰብ ይሁን ቡድን እየሱስ ክርስቶስ ይሰቀልልን እምብየው ብለው እንደጮኹት አይሁዶች አይነት ነው። የአይሁዶች ክስ በእየሱስ ክርስቶስ ላይ አንዳች እውነት ወይም የሀቅ ምስክር አላገኙም - እጅጌያቸው እና አልባሳታቸው የሰፋው ስልጣን ፈላጊ ካህን ስልጣናቸው የተነካ መስሏቸው ግፍ ፈጸሙ። እስክንድርን የሚነቅፉ የንዋይ አሳዳጅ ዲያስፓራዎች እና የዐጼ በጉልበቱ ዘመን ስልጣን የመውጣት ጥማት እና ንግርት አለን ባዮች አንዳች የሚበቃ የእውነት ማስረጃ የላቸውም - የሚያወሩ ቲክቶኮች ወይም አሜሪካ ተወሽቀው ትልቅ የዩቲዪብ ዜና-ሀሰት ያቀርባሉ። ለምሳሌ አንድ መጣጥፍ በቦርከና ዌብ ሳይት ገጽ ላይ አነበብኩ - ይዘቱ ቀደም ብሎ ስለ እስክንድር እውነተኛ ስብዕና እና ስለትግሉ ይዘት የተጻፈን አንቀጽ ለመቃወም የተሰነዘረ ፀረ-እስክንድር ነበር። ከተማረ ሰው የተሰጠ ትንታኔ ለማስመሰል በላቲን( በእንግሊዘኛ) ተጽፏል- ጭብጡ ግን አንድት እንኳን ነጥብ የለውም እስክንድርን ለመኮነን የሚያስችል። በእኔ ግምገማ ይህ ዲያስፓራ የጻፈው ከጎፈንድሜ ሙዳየ ንዋይ (ምጽዋት) ተካፋይ ስለመሆኑ አጥብቆ የጮኸው ጩኸት ነው።
አንድ የሚያሳዝነው ነገር የአማራ ህዝብ ሁሉ ጊዜ የተሳሳተ ምርጫ ብቻ ያደርጋል። እወነት ጥሎ ውሸታሙን ያንጠለጥላል። የሞተለትን ጥሎ የገደለውን ይሾማል። ከደርግ እስከ አብይ አህመድ የሆነው ነገር ይህ ነው። ፀጸት እንጅ እርካታ አግኝቶ አያውቅም - አፈጮሌዎችን በስህተት ስለሚወግን። ንጹሁን ጥሎ ወንበዴውን የመረጠ አማራ ሳይውል ሳያድር ችግር ውስጥ ይገባል።
ልዩነትን በማጥበብ ፋንታ ተጻራሪነትን የሚያፋፍሙ ሰላማዊ ሳይሆኑ ወንበዴዎች ናቸው። የአማራ ትግል ለትግሉ የሚመጥን በሳል እውቀት፤ ሰፊ ልብ፤ የሚመጥን ስብዕና ያለው እንጅ በቀኛዝማች እና ግራዝማች ዘመን የጎጥ ንግስና ወይም የሃያላንን እጅ መንሻ የሚቀበል መሆን የለበትም።