Page 1 of 1

የቸገረው እርጉዝ ያገባል! ጃዋርን ኢትዮጵያዊ አድርገው ተላላኪው የሚሆኑ ፖለቲከኞች ከደደቦች ተርታ የሚመደቡ ናቸው!! Contact With Jawar is the Kiss of Death!!

Posted: 17 May 2025, 16:46
by Horus
ጃዋር ማለት ቡፋ አድር ባይ ሲያሻው ባንዳ ፤ ሲያሻው ዉሸታም አጭበርባሪ፣ ሲያሻው የእስላም አክራሪ አሸባሪ ፣ ሲያሻው ዉሸታም የፖለቲካ ሊቅ ፣ የዞረበት የውሃ ላይ ኩበት ነው! ይህን ኩበት አምነው ከሱ ጋር የሚዶልቱ ራሳቸው ተስፋ ቢስ የጨነቃቸው ፍጡራን ናቸው ።

Re: የቸገረው እርጉዝ ያገባል! ጃዋርን ኢትዮጵያዊ አድርገው ተላላኪው የሚሆኑ ፖለቲከኞች ከደደቦች ተርታ የሚመደቡ ናቸው!!

Posted: 17 May 2025, 17:11
by Horus
በአድር ባዩና አጭበርባሬ ጃዋር መሃመድ የሚዘወር የጤና ሰራተኞች ጥያቄ መልሶ በነሱ ላይ ይባርቅባቸዋል ። ድራማውን ተከታተሉት!

Re: የቸገረው እርጉዝ ያገባል! ጃዋርን ኢትዮጵያዊ አድርገው ተላላኪው የሚሆኑ ፖለቲከኞች ከደደቦች ተርታ የሚመደቡ ናቸው!! Contact With Jawar is the Kiss of Death!!

Posted: 17 May 2025, 17:30
by Odie
Your master's enemies are multiplying :twisted: What you gona do? This guy, though I would not choose him for his pat crimes, appears learning from all the fall outs of your Master. His ideology now appears less ethnocentric, more nationalist/unifiers, ready to work with all stakeholders including Fano. You know he had played a major role in the fall of TPLF that by chance ushered in your boss. Jawar now sounds a lot, cautiously, reasonable than your bipolar master :twisted: Your master is very unstable warmongering person of utopia with no administrative or governing capability. Desclaimer: I don't support any ethno-nationalis/ethno-fascist :mrgreen:

Re: የቸገረው እርጉዝ ያገባል! ጃዋርን ኢትዮጵያዊ አድርገው ተላላኪው የሚሆኑ ፖለቲከኞች ከደደቦች ተርታ የሚመደቡ ናቸው!! Contact With Jawar is the Kiss of Death!!

Posted: 17 May 2025, 18:42
by Horus
Odie wrote:
17 May 2025, 17:30

ኦዲቲ፣
ይህኮ ለላፈው 50 አመት የምናውቀው ፋይዳቢስ ንዑስ ከበርቴ ነው! ለለፈው 5 አመት ተኝቶ አሁን ምርጫ ቀርቧል ሲባልና ኢትዮጵያ እየፈረጠመች ስትመጣ ግብጽና ኤርትራ የሚባሉ ካንሰሮች የተለመደ ጫጫታ እናንተን መሰል ባዶ ድምጽ ማጉያ መጠቀማቸው ነው ልዩነቱ!

እስቲ አንድ ሁለት ብለህ አዲስ አበባ አጠገብ የሚደርስ ፈስ ጥራ የለም! ፈስ የለም! ኤርትራ ከሆነች በራሷ ድምበር ተቀጥቅጣ ጭራዋን ሰብስባ ከሱዳን ወጣጭ! በአንድ ማስጠንቀቂያ ማለት ነው! አስመራዋን የድሮን እራት ላለማድረግ!

ትግሬ ከሆነ ነገ ጌታቸው ረዳ የትግሬ ፒፒ አቋቁሞ ሁሉም ነገር ሲጠቃለል ተከታተል ። አንተ የምታጨበጭብላቸው የትግሬ ወርቅ ሌባ ጄኒራሎች እንኳንስ ሊዋጉ የሚሸሹበት አገር የላቸውም ።

ያንተ ዘር አማሮች ነገር ካቢይ ጋር ድርድር ሲቀመጡ አንተም አፍክን ዘግተህ ወደ እንሰትህ ትመለሳለህ! እኔ በነፍሴ ለወራረድህ አማራና አቢይ ድርድር ተቀምጠው ይህን ሁሉ የምት ዘፍንላቸው ፋኖች ግማሹ ያቢይ ጦር ይገባል ፣ ግማሹ ወደ እርሻው ይመለሳል ። አንተ ጂል ነህ!

ይህን ሁሉ ተስፋ የጣልክባቸው የኦነግ ሸኔዎች አንተኑ በገዳ ስር ሊገዙህ የሚዘጋጁት አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ኬኒያ ውስጥ በጦር እየተደበዱ ነው። አንተ ጂል ነህ

አንተ በህልም የሚያምን ጂል ነህ! የአዲስ አበባ ፖሊስ ብቻ 200 እስከ 250 ሺ እንደ ታውቃለህ? አንተ እውቀት አልባ ጂል ነህ ።

ጠዋት ተነስተህ የቲክ ቶክ ሳንቲም ለቃሚዎች ዉሸት አዳምጠህ ቀንህን በሕልም የምታሳልፍ ጂል ነህ !

ይህን ፖስት ቆርጠህ አስቀምጠውና ካንድ አመት በኋላ ክሰሰኝ! አንተ ፖለቲካ የሚባል የማታውቅ ሞኝ ጂል ነህ!

Re: የቸገረው እርጉዝ ያገባል! ጃዋርን ኢትዮጵያዊ አድርገው ተላላኪው የሚሆኑ ፖለቲከኞች ከደደቦች ተርታ የሚመደቡ ናቸው!! Contact With Jawar is the Kiss of Death!!

Posted: 17 May 2025, 19:08
by Selam/
ጭልፊቱ
“…ሲያሻው ባንዳ ፤ ሲያሻው ዉሸታም…”
That sounds like you!

Horus wrote:
17 May 2025, 16:46
ጃዋር ማለት ቡፋ አድር ባይ ሲያሻው ባንዳ ፤ ሲያሻው ዉሸታም አጭበርባሪ፣ ሲያሻው የእስላም አክራሪ አሸባሪ ፣ ሲያሻው ዉሸታም የፖለቲካ ሊቅ ፣ የዞረበት የውሃ ላይ ኩበት ነው! ይህን ኩበት አምነው ከሱ ጋር የሚዶልቱ ራሳቸው ተስፋ ቢስ የጨነቃቸው ፍጡራን ናቸው ።

Re: የቸገረው እርጉዝ ያገባል! ጃዋርን ኢትዮጵያዊ አድርገው ተላላኪው የሚሆኑ ፖለቲከኞች ከደደቦች ተርታ የሚመደቡ ናቸው!! Contact With Jawar is the Kiss of Death!!

Posted: 17 May 2025, 21:26
by Odie
Horus wrote:
17 May 2025, 18:42
Odie wrote:
17 May 2025, 17:30
Your master's enemies are multiplying :twisted: What you gona do? This guy, though I would not choose him for his pat crimes, appears learning from all the fall outs of your Master. His ideology now appears less ethnocentric, more nationalist/unifiers, ready to work with all stakeholders including Fano. You know he had played a major role in the fall of TPLF that by chance ushered in your boss. Jawar now sounds a lot, cautiously, reasonable than your bipolar master :twisted: Your master is very unstable warmongering person of utopia with no administrative or governing capability. Desclaimer: I don't support any ethno-nationalis/ethno-fascist :mrgreen:
ኦዲቲ፣
ይህኮ ለላፈው 50 አመት የምናውቀው ፋይዳቢስ ንዑስ ከበርቴ ነው! ለለፈው 5 አመት ተኝቶ አሁን ምርጫ ቀርቧል ሲባልና ኢትዮጵያ እየፈረጠመች ስትመጣ ግብጽና ኤርትራ የሚባሉ ካንሰሮች የተለመደ ጫጫታ እናንተን መሰል ባዶ ድምጽ ማጉያ መጠቀማቸው ነው ልዩነቱ!

እስቲ አንድ ሁለት ብለህ አዲስ አበባ አጠገብ የሚደርስ ፈስ ጥራ የለም! ፈስ የለም! ኤርትራ ከሆነች በራሷ ድምበር ተቀጥቅጣ ጭራዋን ሰብስባ ከሱዳን ወጣጭ! በአንድ ማስጠንቀቂያ ማለት ነው! አስመራዋን የድሮን እራት ላለማድረግ!

ትግሬ ከሆነ ነገ ጌታቸው ረዳ የትግሬ ፒፒ አቋቁሞ ሁሉም ነገር ሲጠቃለል ተከታተል ። አንተ የምታጨበጭብላቸው የትግሬ ወርቅ ሌባ ጄኒራሎች እንኳንስ ሊዋጉ የሚሸሹበት አገር የላቸውም ።

ያንተ ዘር አማሮች ነገር ካቢይ ጋር ድርድር ሲቀመጡ አንተም አፍክን ዘግተህ ወደ እንሰትህ ትመለሳለህ! እኔ በነፍሴ ለወራረድህ አማራና አቢይ ድርድር ተቀምጠው ይህን ሁሉ የምት ዘፍንላቸው ፋኖች ግማሹ ያቢይ ጦር ይገባል ፣ ግማሹ ወደ እርሻው ይመለሳል ። አንተ ጂል ነህ!

ይህን ሁሉ ተስፋ የጣልክባቸው የኦነግ ሸኔዎች አንተኑ በገዳ ስር ሊገዙህ የሚዘጋጁት አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ኬኒያ ውስጥ በጦር እየተደበዱ ነው። አንተ ጂል ነህ

አንተ በህልም የሚያምን ጂል ነህ! የአዲስ አበባ ፖሊስ ብቻ 200 እስከ 250 ሺ እንደ ታውቃለህ? አንተ እውቀት አልባ ጂል ነህ ።

ጠዋት ተነስተህ የቲክ ቶክ ሳንቲም ለቃሚዎች ዉሸት አዳምጠህ ቀንህን በሕልም የምታሳልፍ ጂል ነህ !

ይህን ፖስት ቆርጠህ አስቀምጠውና ካንድ አመት በኋላ ክሰሰኝ! አንተ ፖለቲካ የሚባል የማታውቅ ሞኝ ጂል ነህ!
You and B Nega are so stupid that nobody should listen to you or read anything from the two of you for worshiping oromuma ethno-fascists specially Abiy and his vanity projects. You guys are unrealistic imbeciles. I don't waste reading your failed prophesies. Check your thyroid or steroid level. The way you behave, there may be some problem as these hormones affect emotions (always feeling high and narcissistic.) :lol: :lol:

Re: የቸገረው እርጉዝ ያገባል! ጃዋርን ኢትዮጵያዊ አድርገው ተላላኪው የሚሆኑ ፖለቲከኞች ከደደቦች ተርታ የሚመደቡ ናቸው!! Contact With Jawar is the Kiss of Death!!

Posted: 17 May 2025, 21:39
by sesame
May be it is this post by Jawar that has rile HorseAss. Corridor, my foot!

https://www.facebook.com/share/p/1AW9jkcCcN/
:lol: :lol: :lol: