Page 1 of 1

መቼም የማይረሳው የወዲ ረዳ የትግል ድርሻ | ጌታቸው ምንም ሆነ ምን እንወደዋለን | ቢከዳም ባይከዳም እንወደዋለን | ጀነራል ምግቤን የምንወደውን ያህል ጌችን እንወደዋለን

Posted: 17 May 2025, 10:39
by eden

Re: መቼም የማይረሳው የወዲ ረዳ የትግል ድርሻ | ጌታቸው ምንም ሆነ ምን እንወደዋለን | ቢከዳም ባይከዳም እንወደዋለን

Posted: 17 May 2025, 10:50
by Fiyameta
ጌታቸው ረዳ በትግርኛ የተናገረው ... :P :P

Re: መቼም የማይረሳው የወዲ ረዳ የትግል ድርሻ | ጌታቸው ምንም ሆነ ምን እንወደዋለን | ቢከዳም ባይከዳም እንወደዋለን

Posted: 17 May 2025, 11:02
by Yimer
ለምኑ ነው የምትወዱት? 1 million የትግራይ ወጣት ስላስጨረሰ(>30% of the entire population) ?

eden: TPLF ግራና ቀኙን ሳያይ: ያለምንም ካልኩሌሽን የትግራይን ህዝብ ለዚያ እልቂትና መከራ ማጋለጡ ምንም አይመስልህም? አሁንም ይህን ድርጅት ትደግፋለህ? መስዋዕትነት በብልጠትና '"መሰሪነት" ካልተደገፈ ዋጋ ቢስ ነው:

የትግራይ ኤሊትስ ነገር ሊገባኝ አልቻለም... ወደ ገደል የመሯችሁን ደናቁርት መሪወች አሁንም መከተላችሁ.... አዎ ሁላችሁንም አንድ የሚያደርጋችሁ አንድ ነገር አለ... ለአማራ ያላችሁ ጥላቻ... ለዚህም ይመስለኛል you still support TPLF.

Re: መቼም የማይረሳው የወዲ ረዳ የትግል ድርሻ | ጌታቸው ምንም ሆነ ምን እንወደዋለን | ቢከዳም ባይከዳም እንወደዋለን | ጀነራል ምግቤን የምንወደውን ያህል ጌችን እንወደዋለን

Posted: 17 May 2025, 11:16
by eden
Yimer,

I love amara. I’m not amara but I consider myself Amara. I know this is too complex for your narrow a’ss to understand

Re: መቼም የማይረሳው የወዲ ረዳ የትግል ድርሻ | ጌታቸው ምንም ሆነ ምን እንወደዋለን | ቢከዳም ባይከዳም እንወደዋለን | ጀነራል ምግቤን የምንወደውን ያህል ጌችን እንወደዋለን

Posted: 17 May 2025, 12:02
by Yimer
I guess your current boyfriend is an Amhara (or claims to be an Amhara). ትልቅ ጥያቄ ነበር የጠየቅኩህ... ስድብ መለስክልኝ... why do you dummies still support TPLF after all leadership failure and distraction???

eden wrote:
17 May 2025, 11:16
Yimer,

I love amara. I’m not amara but I consider myself Amara. I know this is too complex for your narrow a’ss to understand

Re: መቼም የማይረሳው የወዲ ረዳ የትግል ድርሻ | ጌታቸው ምንም ሆነ ምን እንወደዋለን | ቢከዳም ባይከዳም እንወደዋለን | ጀነራል ምግቤን የምንወደውን ያህል ጌችን እንወደዋለን

Posted: 17 May 2025, 13:00
by ethiopian
Most TPLF cadres are mentally brainwashed, almost like North Koreans population which worship Kim Jong Un. Agames suffer from
Stockholm Syndrome.