ዛሬ ምሽት የታየው ድሮን በሙሉ ቻይና የተመረተ እና ከUAE የተከራየ ነው። ትርዒቱን ያሳዩቱ ባለሙያዎችም ከዛው የመጡ ናቸው። ለዚህ ኪራይ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ፈሷል። በዚህ የጤና ባለሙያው እና መምህራን ዳቦ የሚበሉበት ገንዘብ ባጡበት ጊዜ፤ ሀገሪቷ ጠግባ የተረፋት ይመስል ገንዘብ በዚህ መልኩ ማባከን አሳፋሪ ነው። በርግጥ የደሴቷ ነዋሪዎች ሃፍረት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም።
https://x.com/Jawar_Mohammed/status/1923460907742470150