Page 1 of 1

ጥያቄ ለምስራቅ

Posted: 17 May 2025, 04:09
by DefendTheTruth
ከጫካ ወጥታችዉ (በድል) ይህን ስታዩ ምንድነዉ የምትሉት፤ እንዴት ነዉ ርዓክት የምታደርጉት? ሾክ ዉስጥ ገብታችዉ የምትሰቃዩ አይመስልህም?

ወያኔ እድለኛ ነበር፣ ከጫካ መጥቶ ቡቱቶዉን አጥቦ በየፎቁ መስኮት ና በረንዳ ላይ መስቀል ልምዱ ነበር፣ ልክ ጫካ ዉስጥ እንደነበር ግዜ ማለት ነዉ። ሆኖም ያ ሾክ አልፈጠረባቸዉም ነበር። ከአመታት ቦኃላ ቡቱቶ እዛ ቦታ ላይ እንደማይሰቀል ተማሩ። ከዚያም እንዲያዉም ቆየት ስሉ፣ ጭራሽ የፎቅ በለቤቶች ሆኑ።

የእናንተዉ ጀዊሳ ግን በዚህ ረገድ እድለኛ አይደለም፤ ጊዜዉ የአጉመንትድ ሪያሊት፣ አርትፍሻል እንተልጀንስ፣ ድሮን ቴክኖሎጂ ና የሌሎች ላቅ ያሉ ቴክኖሎጂዎች ነዉ። ይህ ማለት ደግሞ ከጫካ ለምመጣ ሰዉ ሽክን ይፈጥራል። አስባችዉበታል ግን?



Re: ጥያቄ ለምስራቅ

Posted: 17 May 2025, 18:56
by Misraq
Brother DDT,

ኦህዴድ ብልፅግና ለዶክተሮች የሚከፍለው በወር $85 ነው። ይህ አንድ ሽንትቤት አጣቢ በምዕራቡ አለም በቀን የሚከፈለው ነው። :lol: :lol:

ከዱባይና ከቻይና ቅራቅንቦ አምጥተህ ስልጣኔ አመጣሁ ስትል ሰው ምን እንደሚልህ አለመረዳትህ ምን ያህል ኦሮሞ ሪታርድ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።

ኦሮሞ በታሪኩ ስልጣኔ ሲያፈርስ እንጂ ሲገነባ አልታየም። እየሆነም ያለው ያ ነው። ለማያስተዳድረው ሕዝብ decent life style ከማምጣት የበለጠ በቅራቅንቦ እና ብልጭልጭ ነገር አንጡራ ሃብት የሚያባክን ያልሰለጠነ እና መቸም የማይሰለጥን ማህበረሰብ ኦሮሞ ነው።

Re: ጥያቄ ለምስራቅ

Posted: 18 May 2025, 04:53
by DefendTheTruth
ጥሩ ነዉ ብለናል ወንድም፣ ሆኖም ግን በዛዉ

"ያልሰለጠነ እና መቸም የማይሰለጥን ማህበረሰብ ኦሮሞ" ተንጋግታችዉ እጅ ለመስጠት ትሽቀዳደማላችዉ ዳሩ ግን።

Re: ጥያቄ ለምስራቅ

Posted: 18 May 2025, 05:02
by Wedi
ህጻኑ ንጉስ ካሊጉላ አብይ አህመድ :lol: :lol: :lol:

"When a clown moves into a palace, he doesn't become a king. The palace becomes a circus"


DefendTheTruth wrote:
17 May 2025, 04:09