Page 1 of 1
ፋኑዬ የሚታገለው አራት ኪሎ ለመያዝ ተብለን ምነው ወሬ ሆኖ ቀረ?
Posted: 17 May 2025, 03:55
by Axumezana
Re: ፋኑዬ የሚታገለው አራት ኪሎ ለመያዝ ተብለን ምነው ወሬ ሆኖ ቀረ?
Posted: 17 May 2025, 04:07
by Digital Weyane
እርግጥ ነው፣ አንዳንዶቻችን ተጋሩ የፕሪቶሪያ ስሙሙነቱ ታላቋን ትግራይ እንድንመሰርት ያግዘናል በሚል እምነት በረሃብ እያለቅን ጠገብን እያልን አጎንብሰን የአቢይን ጫማ ስንስም ቆይተናል።
Re: ፋኑዬ የሚታገለው አራት ኪሎ ለመያዝ ተብለን ምነው ወሬ ሆኖ ቀረ?
Posted: 17 May 2025, 10:41
by Axumezana
ታላቅዋን እትዮጵያ ብለህ እርመው!