Dama: You Are Right. ያስቴር አባት ጉራጌ ነው! ግን እሷ በፍጹም በባህሉ ውስጥ አላደገችም
Posted: 16 May 2025, 23:53
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Dama wrote: ↑17 May 2025, 01:00Are we then not entitled to question how Gafats influenced the culture and worldview of Abyssinia and Mecha-Tuluma Oromo, especially when mother of warrior Menelickl II was a Gurage, grandmother of Haile Sellasie was a Gurage, the only son of Menelick II Asfawesen was from a Gurage wife, Ras Gobena Dace's wife Ayelech was a Gurage?
Gurage is royal because it is a warrior. Too bad, it's a history of the past, not a present account of events.
እኔ ሌላ ቦታ ነግሬሃለሁ ። የራስ ደስታ ድምጠው ልጅ እስክንድር ደስታ የኃይለ ስላሴ ሴት ልጅ ልጅ ስለሆነና በጣም ተወዳጅ ስለነበር ልዑል መኮንን ከሞተ በኋላ ዘውድ የሚረከበው እሱ ነው ይባል ነበር ። ደርግ ገደለው እንጂ ። ስለዚህ አው ጉራጌ ከነአብቴ ዲነግዴ ጀምሮና ከዚያም በፊት ከንጉስ ሳህለ ስላሤ ጀምሮ ከቤተ መንግስት አጠገብ ርቆ ያልኖረ ሕዝብ ነው።Dama wrote: ↑17 May 2025, 01:00Are we then not entitled to question how Gafats influenced the culture and worldview of Abyssinia and Mecha-Tuluma Oromo, especially when mother of warrior Menelickl II was a Gurage, grandmother of Haile Sellasie was a Gurage, the only son of Menelick II Asfawesen was from a Gurage wife, Ras Gobena Dace's wife Ayelech was a Gurage?
Gurage is royal because it is a warrior. Too bad, it's a history of the past, not a present account of events.
Oh' Dummy! Judge Judy ask: Do you think you were losing?Union wrote: ↑17 May 2025, 01:23Stop lying![]()
Minilk and Haile Selassie are pure Amara Ethiopians![]()
![]()
![]()
Fck off![]()
Dama wrote: ↑17 May 2025, 01:00Are we then not entitled to question how Gafats influenced the culture and worldview of Abyssinia and Mecha-Tuluma Oromo, especially when mother of warrior Menelickl II was a Gurage, grandmother of Haile Sellasie was a Gurage, the only son of Menelick II Asfawesen was from a Gurage wife, Ras Gobena Dace's wife Ayelech was a Gurage?
Gurage is royal because it is a warrior. Too bad, it's a history of the past, not a present account of events.
Horus wrote: ↑17 May 2025, 01:28እኔ ሌላ ቦታ ነግሬሃለሁ ። የራስ ደስታ ድምጠው ልጅ እስክንድር ደስታ የኃይለ ስላሴ ሴት ልጅ ልጅ ስለሆነና በጣም ተወዳጅ ስለነበር ልዑል መኮንን ከሞተ በኋላ ዘውድ የሚረከበው እሱ ነው ይባል ነበር ። ደርግ ገደለው እንጂ ። ስለዚህ አው ጉራጌ ከነአብቴ ዲነግዴ ጀምሮና ከዚያም በፊት ከንጉስ ሳህለ ስላሤ ጀምሮ ከቤተ መንግስት አጠገብ ርቆ ያልኖረ ሕዝብ ነው።Dama wrote: ↑17 May 2025, 01:00Are we then not entitled to question how Gafats influenced the culture and worldview of Abyssinia and Mecha-Tuluma Oromo, especially when mother of warrior Menelickl II was a Gurage, grandmother of Haile Sellasie was a Gurage, the only son of Menelick II Asfawesen was from a Gurage wife, Ras Gobena Dace's wife Ayelech was a Gurage?
Gurage is royal because it is a warrior. Too bad, it's a history of the past, not a present account of events.
ማለትም ጉራጌ ለምን ከማንኛውም ኢትዮጵያዊ የላቀ የኢትዮጵያ ብሄረተኛ እንደ ሆነ መገንዘብ አለብህ! በታሪኩ የገባር ሲስተም ውስጥ ያልኖረ ባለመሬት ባለ አገር ሕዝብ ነው። ዛሬ ታሪኩን የማያውቅ ጥሬ ወጣት መገንጠልን ከትግሬ ኦሮሞና ሌሎች ሊማር ይፈልጋል።
ዛሬም አልመሸም የጉራጌን ታላቅ ሕዝብነት ይመለሳል ።
ጉራጌ በብዙ ብዙ መንገድ ኢትዮጵያን ኢንፍሉወንስ አድርጓል ። ከጉራጌ ጋር የተደባለቁት ኦሮሞች በብዙ መንገድ ባህላቸው ጉራጌ ነው ። ክርስቲያን የኢትዮጵያ አፍቃሪ ናቸው ። ማዕከላዊ መንግስትን የሚጠብቁ አገር የማይከዱ አገር ገምቢ ናቸው ። ጉራጌ ኢትዮጵያ ከንግድ ጥበብ እስከ ሥራ ጥበብ ፣ ከባንኪግ እስከ ከተማ መገምባት ኢትዮጵያን ያስተማሩ ሕዝብ ናቸው። ጉራጌ ያልተዘመረለት ሕዝብ ነው። የእንደጋኝ ጉራጌ ለመናት ያስተማረው የምህንድስና ጥበብና ቤት አሰራር ማንም የኢትዮጵያ ጎሳ ዛሬ ድረስ አይሰራውም ።
የዘመኑ ጉራጌ ችግር እራሱንም ሆነ ባህሉን አለማወቁ ነው ።
Completely right.Horus wrote: ↑17 May 2025, 01:28እኔ ሌላ ቦታ ነግሬሃለሁ ። የራስ ደስታ ድምጠው ልጅ እስክንድር ደስታ የኃይለ ስላሴ ሴት ልጅ ልጅ ስለሆነና በጣም ተወዳጅ ስለነበር ልዑል መኮንን ከሞተ በኋላ ዘውድ የሚረከበው እሱ ነው ይባል ነበር ። ደርግ ገደለው እንጂ ። ስለዚህ አው ጉራጌ ከነአብቴ ዲነግዴ ጀምሮና ከዚያም በፊት ከንጉስ ሳህለ ስላሤ ጀምሮ ከቤተ መንግስት አጠገብ ርቆ ያልኖረ ሕዝብ ነው።Dama wrote: ↑17 May 2025, 01:00Are we then not entitled to question how Gafats influenced the culture and worldview of Abyssinia and Mecha-Tuluma Oromo, especially when mother of warrior Menelickl II was a Gurage, grandmother of Haile Sellasie was a Gurage, the only son of Menelick II Asfawesen was from a Gurage wife, Ras Gobena Dace's wife Ayelech was a Gurage?