Page 1 of 2

DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 16 May 2025, 22:25
by Horus

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 16 May 2025, 22:29
by Horus

Re: DRONE ART!

Posted: 16 May 2025, 22:34
by Odie
ትንሽ ኮኛክ ቀምስሃል? ቀደም ብለህ ለጥፈኸው ነበር ብዬ ነው እንዳትረሳ ላስታውስህ ብዬ ነው :lol:

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 16 May 2025, 22:55
by Union
ይሄ የጃጀ ሽማግሌ ውታፍ ነቃይ Horus ግራ ገብቶታል :lol:

ጋላ ሽመልስ Confuse and convince ያለው እኮ እንደ ሆረስ እና ብርሀኑን አይነት ጥንብ አንሳዎችን ነው እንጂ ኢትዮጵያዊያን እማ እንደማይሸወዱ ያውቃል

ጥንብ አንሳ :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 16 May 2025, 23:29
by Dama
Horus wrote:
16 May 2025, 22:25
ADDIS ABEBA!
https://www.youtube.com/shorts/d-61JUyNXdw
Whorus, you are an idiot. This is a display of violence to a peaceful protest of stop work by medical professionals. Totally uncalled for of power excercise where the stop work protest of the doctors did not demand it. As a gov, you have to measure threat and deploy appropriate measures.
They are not on streets to be intimidated and disperse by the overhead drones. They are at their individual homes with their families. The stop work doctors may not even be aware of these drones in the sky and will have no impact on the progress of their work stopage.

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 16 May 2025, 23:41
by Odie
የእንጭጩ መሪ ካይቶች (kites) ናቸው!

መጫወቻ ያረጉን ለማ መምህር ደመቀና ገዱ አንዳርጋቸው ፍርዳቸው ያግኙ!!

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 00:15
by Dama
Odie wrote:
16 May 2025, 23:41
የእንጭጩ መሪ ካይቶች (kites) ናቸው!

መጫወቻ ያረጉን ለማ መምህር ደመቀና ገዱ አንዳርጋቸው ፍርዳቸው ያግኙ!!
What are you talkong about in regards to this?
Gedu and Lemma are not party to Abiy inner circles. They may even hate Abiy because he purged or alienated them

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 00:41
by Misraq
Whorus is petitioning the 150th celebration of irrecha in Gurage just to appease shimelis Abdissa

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 02:01
by Horus

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 03:49
by Fiyameta

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 04:13
by ethiopianunity
I see pp cadres and pp are excited about being slave to their masters. U.S set up in ME this week, centre of the Anti -Christ aka AI will be in Saudi, next door to Ethiopia. I repeat the Arab kings do not have faith of Koran they are Freemason illuminati including Egypt and Turkey. Ethiopia is mimicking this

https://m.youtube.com/shorts/WNpsEQakU-A

This globe holding looks like witch craft.

Do you have any idea how much energy AI or Bitcoin takes? The reason they are setting up AI in Saudi building Neom city is because they are relying on Nile River! Which is indication of when Aby took over Ethiopia they killed the forgotten Engineer who had the map of Nile after conveniently Aby traveled to U.S, perfect timing so that he does not get implicated. They are setting up what is foretold in Bible, Babylon will be from Jerusalem to Saudi, that will be Greater Israel by then. If you notice above video Alsisi aka Isis is also with Trump and Saudi King, holding the lighted globe.

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 04:33
by Digital Weyane
ሀምሳ ሚሊየን ዶላር ወጪ የወጣበት የድሮን ትርኢት የጤና ባለሙያዎችን በእጅጉ አስቆጥቷል። :roll: :roll:

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 08:10
by Selam/
ጭልፊቱ
ያ ያስመረቅከው የድሮን ፋብሪካ ነው ይኸንን ሁሉ የሰማይ በራሪ art ያሳካው?
:lol:

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 08:36
by sarcasm
አዬ ቅሌት 😆

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 09:35
by DefendTheTruth
sarcasm wrote:
17 May 2025, 08:36
አዬ ቅሌት 😆
"ቅሌቱን" ይሁን ብለናል፣ ግን ማን ነዉ ያዘጋጀዉ የምልዉን ለምን ሳትመልሱ ቀራችዉ፣ ስለ "ቅሌት" ከማዉራታችዉ በፊት? የራሳችዉንስ እዉነተኛ ቅሌት የት ልታሸሹት ነዉ ከዚህ ሁሉ ብኃላ?

ኤሊያስ መሰረት የምባል ቅሌታም ሰዉ ነዉ፣ ሳርካዝምም ከሱ የተሻለ አይደለም። ሰዉዬ ቅሌት ተሸክሞ በአደባባይ መዞር ምንም አይመስለዉም፣ የቅሌት ትርጉም ብገበዉ ኖሮ እስካሁን ራሱን ባጠፋ ነበር፣ አሁንም ከሰዉ እኩል ለማዉራት ይደዳዋል። እዚህ ላይ ምን ወይም ማን አዘጋጀ የምለዉን ለማየት አልቻልኩም። ሰዉዬዉ በሞራሊቲ ብቻ ሳይሆን አሁን ደግሞ ፋይናንሻሊም ባንክረፕት ሆኖዋል መሰለኝ ና፣ መለመኛ እድርጊያለሁ እያለን ነዉ፣ ከልከፈላችዉ ማን እንደዘጋጀ አልነግራችዉም ይላል፣ X-ላይ። ደደብ በሉት። ከልተናገርክ ታዲያ ለምን አርስቱን ትጠቅሳለህ ብባል መልሱ ምን ይሆን፣ ቅሌታም በይሆን ኖሮ ማለቴ ነዉ።

አንተንም አልመልስልህም ብዬ ነበር፣ ዳሩ ግን ቅሌትህን ማሳየት አለብኝ፣ ስለ-ሰዉ "ቅሌት" ከማዉራትህ በፊት!

ያም ሆነ ይህ በቦታዉ ላይ ንግግር ያደረጉ ሰዎች ስናገሩ ፕሮግራሙ ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ጋር በትብብር የተዘጋጀ ነዉ ብሎ ገልፆታል፣ ቅሌታሙ መሰረት ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ዉጪ ማን አዘጋጀ ወይም ተባበረ ነዉ ያለዉ?
ቅሌታሞች!

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 10:04
by Fiyameta
The deep-pocketed Emirates who brought the drone show to Ethiopia were ecstatic by the reaction of the Ethiopian spectators marveled at the UAE's "technological advances," when in fact the UAE was using a Chinese drone technology for the show. Money can buy you technology but not skills. :P

The low IQ PP Cadres who are trying to sell the drone show as their own "invention" are no different from their UAE masters when it comes to taking credit for someone else's work. IQ 63. :mrgreen: :mrgreen:

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 11:21
by Selam/
ጭልፊቱ
አቶ ዓብዮት ድፍድፍ ነዳጅ ሸጦ በስንዴ ሊያንበሻብሸን ነው ስንል፣ አይ ዝናቡን አውርጄ ሰብል በሰብል አደርጋችኋለሁ ብሎ አቋመጠን። ስንዴውን ስንጠብቅ አሁን ደግሞ ወደ ወፍ በረር ትርዒት ተሸጋገረ።

ይኸ ዕንጭጭ ወባ ወይንም የወፍ በሽታ አይምሮውን አቃውሶታል። ከአሰብ፣ ወደ ሶማሌላንድ፣ ከሶማሌላንድ ወደ ሶማሌ፣ ከሶማሌ ወደ ጂቡቲ እንደ አበደ ውሻ እንደሚወነጨፈው ማለት ነው።

DefendTheTruth wrote:
17 May 2025, 09:35
sarcasm wrote:
17 May 2025, 08:36
አዬ ቅሌት 😆
"ቅሌቱን" ይሁን ብለናል፣ ግን ማን ነዉ ያዘጋጀዉ የምልዉን ለምን ሳትመልሱ ቀራችዉ፣ ስለ "ቅሌት" ከማዉራታችዉ በፊት? የራሳችዉንስ እዉነተኛ ቅሌት የት ልታሸሹት ነዉ ከዚህ ሁሉ ብኃላ?

ኤሊያስ መሰረት የምባል ቅሌታም ሰዉ ነዉ፣ ሳርካዝምም ከሱ የተሻለ አይደለም። ሰዉዬ ቅሌት ተሸክሞ በአደባባይ መዞር ምንም አይመስለዉም፣ የቅሌት ትርጉም ብገበዉ ኖሮ እስካሁን ራሱን ባጠፋ ነበር፣ አሁንም ከሰዉ እኩል ለማዉራት ይደዳዋል። እዚህ ላይ ምን ወይም ማን አዘጋጀ የምለዉን ለማየት አልቻልኩም። ሰዉዬዉ በሞራሊቲ ብቻ ሳይሆን አሁን ደግሞ ፋይናንሻሊም ባንክረፕት ሆኖዋል መሰለኝ ና፣ መለመኛ እድርጊያለሁ እያለን ነዉ፣ ከልከፈላችዉ ማን እንደዘጋጀ አልነግራችዉም ይላል፣ X-ላይ። ደደብ በሉት። ከልተናገርክ ታዲያ ለምን አርስቱን ትጠቅሳለህ ብባል መልሱ ምን ይሆን፣ ቅሌታም በይሆን ኖሮ ማለቴ ነዉ።

አንተንም አልመልስልህም ብዬ ነበር፣ ዳሩ ግን ቅሌትህን ማሳየት አለብኝ፣ ስለ-ሰዉ "ቅሌት" ከማዉራትህ በፊት!

ያም ሆነ ይህ በቦታዉ ላይ ንግግር ያደረጉ ሰዎች ስናገሩ ፕሮግራሙ ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ጋር በትብብር የተዘጋጀ ነዉ ብሎ ገልፆታል፣ ቅሌታሙ መሰረት ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ዉጪ ማን አዘጋጀ ወይም ተባበረ ነዉ ያለዉ?
ቅሌታሞች!

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 13:57
by Horus
ቱስ ቱስ የኢትዮጵያ ጠላቶች ምንም አይነት ጥሩ ነገር አገራችን ውስጥ ቢከሰት አይናቸው ደም ይለብሳል! ይህ ደሞ የአንድ የተሸነፈ ቡድን ጠባይ ነው! ይህን የሰው ሰራሽ ክህሎት ትርዒት ሌላ አገርና ሌላ ሰው ቢሰራው እንኳ ላዲስ አበባ ሕዝብ መዝናኛ መቅረቡ ደስ የሚያሰኝ የማንም ፋንዲያ ኢትዮጵያ ጠል የሻቢያና ግብጽ ተላላኪ እንደ ፈላ ዘይት ቢንጫረር ምን ሊፈይድ!!! ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል ይባል የለ?? ላንድ ቀን ቲክ ቶክ ላይ ከመጫጫት በላይ የሚያልፍ ነገር የለም!!! ፋንዲያ ያገር ካንሰር ሁላ :lol: :lol: :lol:

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 19:21
by sarcasm
DefendTheTruth wrote:
17 May 2025, 09:35

"ቅሌቱን" ይሁን ብለናል፣ ግን ማን ነዉ ያዘጋጀዉ የምልዉን ለምን ሳትመልሱ ቀራችዉ፣ ስለ "ቅሌት" ከማዉራታችዉ በፊት? የራሳችዉንስ እዉነተኛ ቅሌት የት ልታሸሹት ነዉ ከዚህ ሁሉ ብኃላ?

ኤሊያስ መሰረት የምባል ቅሌታም ሰዉ ነዉ፣ ሳርካዝምም ከሱ የተሻለ አይደለም። ሰዉዬ ቅሌት ተሸክሞ በአደባባይ መዞር ምንም አይመስለዉም፣ የቅሌት ትርጉም ብገበዉ ኖሮ እስካሁን ራሱን ባጠፋ ነበር፣ አሁንም ከሰዉ እኩል ለማዉራት ይደዳዋል። እዚህ ላይ ምን ወይም ማን አዘጋጀ የምለዉን ለማየት አልቻልኩም። ሰዉዬዉ በሞራሊቲ ብቻ ሳይሆን አሁን ደግሞ ፋይናንሻሊም ባንክረፕት ሆኖዋል መሰለኝ ና፣ መለመኛ እድርጊያለሁ እያለን ነዉ፣ ከልከፈላችዉ ማን እንደዘጋጀ አልነግራችዉም ይላል፣ X-ላይ። ደደብ በሉት። ከልተናገርክ ታዲያ ለምን አርስቱን ትጠቅሳለህ ብባል መልሱ ምን ይሆን፣ ቅሌታም በይሆን ኖሮ ማለቴ ነዉ።

አንተንም አልመልስልህም ብዬ ነበር፣ ዳሩ ግን ቅሌትህን ማሳየት አለብኝ፣ ስለ-ሰዉ "ቅሌት" ከማዉራትህ በፊት!

ያም ሆነ ይህ በቦታዉ ላይ ንግግር ያደረጉ ሰዎች ስናገሩ ፕሮግራሙ ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ጋር በትብብር የተዘጋጀ ነዉ ብሎ ገልፆታል፣ ቅሌታሙ መሰረት ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ዉጪ ማን አዘጋጀ ወይም ተባበረ ነዉ ያለዉ?
ቅሌታሞች!
Hi Defend,

Elias has responded for most of your queries.

መጀመርያ ለመናገር ባይፈልጉም አንዱን የድርጅቱን ሀላፊ 26.8 ሚልዮን ብር ገደማ እንደተከፈላቸው ነገረኝ። እሺ ስራው ይሰራ። ግን ውሸቱ ለምን አስፈለገ? የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ሰሩት ብሎ ከመዋሸት ስፖንሰር ያረጉት ቢባል ምን ሀፍረት አለው?

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Posted: 17 May 2025, 19:58
by Affable
Horus, I am appreciative of what you are doing, and keep doing it. እንዳንተ ትራይባል ካድሬዎችና የ ኢሳያስ ካደሬዎችን የሚያንጫጫ ER ላይ ሌላ ተፎካካሪ የለም። ስለ ኢትዪጺያ ጥሩ ነገር መስማት በሽታ የሚፈጥርባቸው የሚኖሩት ER ላይ ብቻ ይመስለኛል። ማንም መንግስት በሁሉም ዜጎች አይወደድም። ያ የማይሻር ሀቅ ነው። የ ER የ ኢትዪጺያ መንግስት ተቃዋሚዎች ግን የለየላቸው ትራይባሊስት ፣ የአበሻ መጥፎ ባህል ማስረጃዎች ናቸው። ከነዚህ ፉጥረቶች ጋር አንድ ሰአት አብረህ ማሳለፉ ራሱ ትልቅ ፈተና ይመስለኛል። ትራይባሊዝምን ከምቀኝነት እና ከጥላቻ ጋር ያጋቡ ጉዶች።
Yes, Horus give them hell.