TPLF should stand by itself - No ፅምዶ with Egypt backed Eritrea !
ኢሳያስ አፈወርቂ የይቅርታ ድንጋይ ተሸክሞም ቢሆን TPLFን ለማታለል እግሩ ስር መውደቁ የማይቀር ነው። የአዲስ አበባ ከንቲባ አብይም ቢሆን በmedia TPLFን እየረገመ አይናችሁን ጨፍኑ እያለ ለማታለል መሞከሩ አይቀርም ። ወይን ግን ሞያ በልብ ነው እያለ ራሱን እየተከላከለ በማስተዋል መራመድ አለበት!