Page 1 of 1

ከኣዲሱ ፖፕ ኣንድ ነገር መማር ይቻላል

Posted: 16 May 2025, 17:29
by Naga Tuma
በርካታ ቋንቋዎችን መናገር ይችላል ኣሉ።

ኣዲስ ፖፕ ሆኖ በሁለት ቀናት ዉስጥ የተሾመላትን ቤተ ክርስትያን በሶስት ቋንቋዎች ኣገልግሏል። በላቲን፣ በስፓኒሽ፣ እና በእንግልዘኛ።

ቁም ነገሩ ኣዲስ ፖፕ ሆኖ በሁላት ቀናት ዉስጥ በሶስት ቋንቋዎች ማገልገሉ ሳይሆን ቋንቋዎችን ሆነ ብሎ መማሩ ነዉ።

ይህን ነዉ ኣንድ ነገር መማር ይቻላል የምለዉ።