Re: "ተጋዳላይ" ጌቾ ለካ የሚያስበው በሆዱ ነው !
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
በቅንጭላቱ የሚያስብ ቢሆንማ ኖሮ፣ ወያኔ አይሆንም ነበር።
በቅንጭላቱ የሚያስብ ቢሆንማ ኖሮ፣ ወያኔ አይሆንም ነበር።
Re: "ተጋዳላይ" ጌቾ ለካ የሚያስበው በሆዱ ነው !
Aksumkizenam vs himself
Re: "ተጋዳላይ" ጌቾ ለካ የሚያስበው በሆዱ ነው !
Axumezana,
The bottom-line, it is an evidence this opportunist is discriminated or marginalized for his origin being an Amhara.
Unlike the deceased opportunist Amhara Seiko Ture Getachew, he escaped death. Now he is selling himself for OLF. I guess which you have been trying hard too.

Abere you try to see every thing in an ethnic centric way which is not right. For your information Getachew mother is from Adwa & I believe his father is also a Tigrayan ( Reda Kahssay is a Tigrayan name ). Getachew for a reason he only can explain decided to change his political affiliation & I respect that. What I do not like is that he is trying to blackmail his former comrades with out verified information!Yes Axumezana has been proposing for PP & TPLF to work together. I shall continue to do that because I believe that is the best solution to bring stability to mother Ethiopia.
ገፋ ገፋ አድርገው ውጣ አቀበቱን
ልብ ያሰበው ነገር አይገኝ እለቱን
ገፋ ገፋ አድርገው ውጣ አቀበቱን
ልብ ያሰበው ነገር አይገኝ እለቱን
Re: "ተጋዳላይ" ጌቾ ለካ የሚያስበው በሆዱ ነው !
የአንተ ነገር አሁን ሰው አሁን አፈር ያደርግሃል - ለነገሩ መቸ ትክክል እንደ ሰው ትክክል አስበህ ታውቃለህ እና። አንድ ጊዜ ኦነግ ትደግፋለህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ታቃወማለህ። ኦነግ/ፒፒ እና ሓርነት ትግራይ ናቸው እኮ ኢትዮጵያን ማቆምያ ስቃይ ማዕብል የጨመሯት።
ወደ ጌቾ ጉዳይ እንግባ። ጌቾ እራሱን ለትግራይ የማድጎ ልጅ ( ሞጋሳይዝድ -ጉድፈቻ) ያደረገ አማራ መሆኑ ግልጽ ነው። የእናት እና የአባቱ ልጅ እኮ በሙሉ አንደበቷ አማራ ነን በማለት አረጋግጣለች። ይህን የጎሳ ጉዳይ ደግሞ እራሳችሁ ስለ አመጣችሁት ለእራሳችሁ የሚሆን ይመስለኛል። አበረ አይደለም ጎሳ እና መገንጠል መገነጣጠል የሚያወራው።
እመነኝ ይህን ከእራሱ ከጌታቸው ረዳ ካሣዬ አፍ የምትሰማበት ቀን እሩቅ አይደለም። እህቱ ያለችውን በእራሱ አንደበት ይደግመዋል። ለእኔ ጌታቸው አማራ ሆነ፤ ወለይታ ሆነ፤ ትግሬ ሆነ፤ ወይም ወረሞ ወዘተ ሆነ ትርጉም አይሰጠኝም።

Axumezana wrote: ↑16 May 2025, 11:00Abere you try to see every thing in an ethnic centric way which is not right. For your information Getachew mother is from Adwa & I believe his father is also a Tigrayan ( Reda Kahssay is a Tigrayan name ). Getachew for a reason he only can explain decided to change his political affiliation & I respect that. What I do not like is that he is trying to blackmail his former comrades with out verified information!Yes Axumezana has been proposing for PP & TPLF to work together. I shall continue to do that because I believe that is the best solution to bring stability to mother Ethiopia.
ገፋ ገፋ አድርገው ውጣ አቀበቱን
ልብ ያሰበው ነገር አይገኝ እለቱን