Page 1 of 1
ሿ ሿ አቶ ዓብዮትን ያመነ ሁሉ በዝረራ ተመቷል!
Posted: 15 May 2025, 16:42
by Selam/
ሿ ሿ አቶ ዓብዮትን ያመነ ሁሉ በዝረራ ተመቷል:
- ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
- ሱሴ
- ከበቡሽ ሜንጫ
- ገሪባውና መራራው
- ደፂ ቁጥር 1
- ወላሂ፣ ውሃውን አላቆመውም
- ወንድሜ ዒሱ
- ዞማሌ
- ደፂ ቁጥር 2
https://www.trt.global/afrika-english/a ... 4a6834f7d6
Re: ሿ ሿ አቶ ዓብዮትን ያመነ ሁሉ በዝረራ ተመቷል!
Posted: 15 May 2025, 17:10
by Misraq
Adding to the list
አንዳርጋቸው ጽጌ -> ፎኖተ ካርታውን ለአብይ ሰጥተናል ሃገር እየተመራ ያለው በኛ ፍኖተ ካርታ ነው
ኤፍሬም ማንዲቦ
ነአምን ዘለቀ -> በወለጋ ኣማሮችን የሚፈጁት ትግሬዎች ናቸው
ኤርምያስ ለገሰ
ሲሳይ እርጌና
መሳይ መኮንን
ደሬ በሬው
The entire ESAT Crew
አረጋዊ በርሄ
Re: ሿ ሿ አቶ ዓብዮትን ያመነ ሁሉ በዝረራ ተመቷል!
Posted: 15 May 2025, 18:32
by Selam/
- ታማኝ በየነ
- ብቅ ጥልቅ ጭልፊቱ
Re: ሿ ሿ አቶ ዓብዮትን ያመነ ሁሉ በዝረራ ተመቷል!
Posted: 15 May 2025, 18:39
by Union
ብቅ ጥልቅ ጭልፊቱ ማነው
Selam/ wrote: ↑15 May 2025, 18:32
- ታማኝ በየነ
- ብቅ ጥልቅ ጭልፊቱ
Re: ሿ ሿ አቶ ዓብዮትን ያመነ ሁሉ በዝረራ ተመቷል!
Posted: 16 May 2025, 07:33
by Selam/
አቶ ዓብዮት አሁን ወያኔን የኮረኮመው፣ ዕርጉሟ ትህነግ በህዝብ እንደምትጠላ ስለሚያውቅ ከምርጫ በፊት የህዝቡን ስሜት በድጋሚ ለመኮርኮር ነው።