Page 1 of 1

Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 15 May 2025, 10:24
by Misraq
.
.
.
ዜገኛ ተረፈ ግንቦት-7 እና ኢዜማ በአዲስ ዳቦ ስሙ አፋሕድ ብሎ ለማጭበርበር ቢንቀሳቀስም ከአማራ ሕዝብ ተቀባይነት በማጣቱ እየተመናመነ ይገኛል፥፥ በገንዘብ እና በማሳሳት ያሰለፋቸው ተዋጊዎቹ በአማራ ሕዝብ ስለተተፉ ለብልጽግና እጃቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ፥፥ የዚህ ሁሉ መጨረሻው እስክንድር ራሱ ለብልጽግና እጁን የመስጠቱ ሂደት ነው፥፥ ይህ Jimmy El Conquistador political forecast ፖለቲካል ትንበያ እንደሚፈጸም ለምስክርነት ይህ ትሬድ ተከፍቶአል

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 15 May 2025, 10:29
by Misraq

አፋሕድ በደቡብ ጎንደር ለብልጽግና እጁን ሲሰጥ:: ዜገኛ ስነልቦናው ደካማ ነው ብለን ነበር እኮ፥፥

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 15 May 2025, 13:24
by Misraq
አፋሕድ እየተበተነ ነው - እስክንድር የነካው የለውም በረካ :lol: :lol:

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 15 May 2025, 13:48
by Misraq
.
.
.
የጌታ አስራደው ፋፍዴን በይፋ ከእስክንድር ነጋው ቤርቤረሰብ Divorce አድርጉአል፥፥ ሃብታሙ አፍራሳ እዚህ ላይ ከእስክንድር ጋር ሆኖአል፥፥ አፍሕድ ውስጡ ሲተራመስ ታጣቂዎቹ በገፍ ወደ ብልጽግና እጅ እየሰጡ ነው፥፥ ያሳዝናል ዳያስፖራው ለእስክንድር በጨው የሰጠው ሁለት ሚልየን ዶላር ውሃ በላው

የአበረ እና የጋሽ ጥሌ የሰሞኑ ዝምታ የዚህ ነጸብራቅ ነው
:lol: :lol:

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 15 May 2025, 14:08
by Agazi General
ACCORDING TO BUCHILA BRAZER NOVEL AMHARU AKA UNION AKA ANDERTAN AKA ABDEAZIZ AKA TESFABISBISNEWS, ESKINDER NEGA IS Z ONLY FANO LEADER, EVERYONE IS AGEW SHENGO. WOWWW

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 16 May 2025, 11:16
by Misraq
Agazi General wrote:
15 May 2025, 14:08
ACCORDING TO BUCHILA BRAZER NOVEL AMHARU AKA UNION AKA ANDERTAN AKA ABDEAZIZ AKA TESFABISBISNEWS, ESKINDER NEGA IS Z ONLY FANO LEADER, EVERYONE IS AGEW SHENGO. WOWWW
ከሕዝብ የተተፋው የእስክንድር ቡድን ከብልጽግና ጋር በዳውንት ባደረገው ድርድር መሰረት በየቦታው እጁን ለብልጽግና እየሰጠ ነው:: የጥላሁን እና የአበረ ድንገት መሰወር ሃቁን እዚህ ላለመጋፈጥ ነው

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 22 May 2025, 11:50
by Misraq
ቆራጥነት ምንም የሌለበት እስክንድር ቆራጡ ብሎ ስም አውጥቶለት በብዙ መቶሺህ የዳያስፖራ ዶላር ፈሰስ የተደረገለት የእስክንድር ጀሌ ለብልጽግና እጁን ሰጥቶአል፥፥ እስክንድር የፋኖን ትግል ለማኮላሸት የገባ የቱለማ ሰርጎገብ እንደሆነ ሕዝቡ ከተረዳ ውሎ አድሮአል

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 22 May 2025, 15:39
by Abere
Misraq Shabia,

None of your TPLF-Fano, cannot walk the walk Eskinder is doing. Your self cannot walk a mile, but you are good at gossiping. I assure you your fat-pig will melt down under the sun if tries to walk 1 km in Abay George. He is only good at spending the night at the Bahir Dar luxury hotel and sit under the tree to make YouTube drama controlling this or that city - but ወፍ የለ ፈስ የለ። Fake drama and ፌክ እሯ በልዬ. Show the result! Back it up - you are there to pour cold water on Amhara Fano united force lead by Head-Fano Eskindir Nega.

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 22 May 2025, 15:58
by Misraq
Abere Lagaw, Enjoy
Abere wrote:
22 May 2025, 15:39
Misraq Shabia,

YouTube drama controlling this or that city - but ወፍ የለ ፈስ የለ። Fake drama and ፌክ እሯ በልዬ. Show the result! Back it up -.

Re: Eskinder Nega - ለብልጽግና እጁን የመስጠት ትንበያ - Count down

Posted: 23 May 2025, 13:57
by Misraq
Eskinder Nega ሽዋን ትጥቅ እያስፈታው እና ለቱለማ ወገኖቹ እያስገበረ ነው፥፥ ተመልከቱ