.
.
.
Protestantism, stemming from the act of protest, is described as manifesting in Ethiopia with a hostility towards Amhara, particularly prevalent in Oromia and the South. The entry of Pentecostalism into these southern and western regions is attributed to the emperor's deliberate allowance of foreign missionaries due to the Ethiopian Orthodox Church's limited reach at the time (50-80 years ago) in areas largely practicing animism or paganism. The Wellega, Kambata, and Hadiya areas were initial targets for conversion, followed by expansion to Addis Ababa and other parts of the country.
The emperor reportedly welcomed the reduction of indigenous rituals and perceived the missionaries' introduction of education and scholarships as a form of civilization, fostering a politically aware elite. This elite, however, allegedly developed a political ideology rooted in opposition to the Orthodox Church and its Amhara base. They purportedly forged alliances with Eritrea and Tigray to undermine the state. Some formed political organizations like the OLF and SLM, while others infiltrated the Derg and EPRDF as informants, contributing to the Derg's downfall through the strategic leaking of information.
Present-day manifestations of these historical dynamics are allegedly visible in Addis Ababa. An anecdote describes a Pentecostal street preacher of Oromo descent who, despite presenting as an evangelist, revealed political motivations by denouncing an Orthodox woman with terms like "Komche," "Gojjame," and "Gondere," and labeling her a "settler" who should "go back to your land," asserting that "this is Finfine, it is Oromo land." The Orthodox woman's specific regional or ethnic background within Orthodoxy was unknown, yet she was quickly labeled as Amhara Orthodox by the Pentecostal individual.
Re: ጴንጤ ፕሮቴስታንት and its political motivation in the streets of Addis
ችግሩ የዘመኑ ነው:: ከ 30 አመት በላይ ኢትዮዽያ ውስጥ ያለውን ፕሮቴስታንት አውቀዋለሁ:: ደቡብ በተለይም ወላይታ ሃድያና ከምባታ አካባቢ ወንጌላዊ እምነት ተከታዮች ብዛት እንዳላቸው አውቃለሁ:: ወንጌል ለምን ደቡብ ሄደ የሚለው ስሜኑ ክርስቲያን ስለሆነ ክርስትና ያልደረስበት ወደዚያ ሂዱ ተብሎ ነው የሚል ስምቻለሁ:: EoC በ ሎጂስቲ ያልደረስችበትን ድረሱ ተብለው ነው የሚለውም ተጨማሪ ምክንያት ሊሆን ይችላል:: ሃይለስላሴም ከውጭ ለሚገባ ሚሽነሪ ለወንጌላውያን ብዙም ክፍት እንዳልነበሩ ነው ከቤተክርስቲያን የስማሁት:: ያው colonizers ከሚሽነሪ ጋር ይገባሉ ከሚል ቀደም ባለው በአክሱም ዘመን ከካቶሊክ ጋር ችግር ስለነበረ ለሚሽን ስዎች ሃይለ ስላሴ ክፍት አልነበሩም ይባላል:: በደርግ ግዜ ሶሻሊዝም ስለነበር እንኳን ለፔንጤ ለኦርቶዶክስም አስቸጋሪ ነበር:: እ/ር ይመስገን በ "አለን" የተቀየረው ያኔ ነው::
በብዛት የሚታወቁት ወንጌላውያን ኢትዮዽያ ውስጥ ቃለ ህይወት (በብዛት ደቡብ) መካነየሱስ(በብዛት ወለጋ/ኦሮሞ) መስረተ ክርስቶስ ሙሉ ወንጌል ህይወት ብርሃን ቆይቶ ብርሃን ወንጌል በአብዛኛው አዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች የሚታወቁት ናቸው:: ከወያኔና ከዚያ በሁዋላ አዲሱ ትውልድ ብዙ ቤተክርስትያኖችን ይዘው ተነስተዋል የመንግስት ቅርበትም አግኝተዋል ግን ሁሉም አይደሉም:: ወንጌል ስዎችን ስለ ክርስቶስ ንገሯቸው ካልስሟችሁ ትታችሁ ሂዱ ይላል እጂ በግድ ተጨቃጨቁ ተጣሉ አይልም:: ከላይ የጠቀስኳቸው ቤተክርስትያንም እንዲህ አያስተምሩም:: ችግሩ ከኦርቶዶክሱም ከ ዼንጤውም ወጣቱ ነው እንዲህ አላስፈላጊ ንትርክና ጭቅጭቅ የሚገባው:: ከድንቁርና ብዛት ሃይማኖቱ አንዱ አንዱን ለመምታት ለፖለቲካ ጥቅም ውሏል:: የመስቀል ጦርነት የሚባል ሁሉ ተከስቷል:: ዼንጤዎች violent መሆን ስሌለባቸው ካልተማመኑ ክርክር ከተነሳ ጥለው ነው መሆድ ያለባቸው:: ክርስቶስ ያድናል በሚለው መስማማት ሲችሉ ማርያም ስው ነች አይደለችም እያሉ በዶክትሪን ሲጣሉ ነው የሚታየው:: ስው የሚያምነውን መርጦ መያዝ መብቱ ነው :: ለመጠፋፋት ሳይሆን በስላም ትክክልና ትክክል ባልሆነው ነገር መወያየት ይቻላል:: ሃይማኖትን የፖለቲካና የዘር ጥላቻ እቃ ማድረግ አደገኛ ነው:: በበኩሌ ቤተክርስቲያናት ምእመኖቻቸው ከእንደዚህ ንትርክና ጥላቻ እንዲጠበቁ መምከር አለባቸው:: መከረኛው ያው ህዝባችን ስለሆነ ሁላችንም ከማባባስ መቆጠብ ይገባናል!!