Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 15223
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Axumqizena እና በሻሻው ተጣሉ - ግጥም

Post by Misraq » 15 May 2025, 07:58

Aksumqizenamu ፡ የዓብይን ፊንጣጣ ልሶ ልሶ
ቀዪ አር የሞላውን ፡ መልሶ መላልሶ
አሁን በቃኝ አለ ፡ ድንገት ግብዳ አር ነክሶ

ምርጫ ቦርድ፡ በአንድ ደብዳቤ
ሕወሃትን ፡ አቀለጠው እንደ ቂቤ

ሕወሃት ተንኮለኛው፡ የረቀቀ መስሎት
አፋን ለብልፅግና ፡ቂጡን ለሕግደፋት
ሰጠ አመቻችቶ ፡ ከገባበት ለመውጣት
እነሱም ያለከልካይ ፡ እስኪልፈሰፈስ ነጩት