Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 12888
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Abiy Ahmed's days are numbered and the countdown has started

Post by Thomas H » 15 May 2025, 21:45


Naga Tuma
Member+
Posts: 6063
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Abiy Ahmed's days are numbered and the countdown has started

Post by Naga Tuma » 16 May 2025, 16:55

Thomas H wrote:
15 May 2025, 21:45
መጀመርያ ግንድ ወደየት ይገነጠላል ተባለ።

ኣሁን ደግሞ የኢትዮጵያ እምብርት ተባለ። ቀጥሎ የሚመጣዉ ጥያቄ እምብርት ወደየት ይገነጠላል ነዉ።

ከእምብርትም በላይ ጥንት ግዜ የተተከለዉ ምሶሶዋ ዘመናትን ተሻግሮ ከሩቅ ይታያል።

የእኔ ጥያቄ ሕወሃት እምብርት ወደየት ይገነጠላል ብሎ ነበር የታገለዉ?

ወደ ፊት ኢትዮጵያ ከጡንቻ በላይ በኣዕምሮ የምትመራ ከሆነ ከመንግስቱ እና ከመለስ ንግግሮች ትግራይ የኢትዮጵያ እምብርት ናት ማለት የየትኛዉ ዉስጥ ይበዛል ብሎ ይመረምራል።

በተጨማሪ በኣንድ አፍ ፈሪሃ እግዝኣብሔር እና ወደሽ ነዉ ቆማጢት ማለት ይቻላል?

Post Reply