Page 1 of 1

አፋሕድ ግን ግፈኛ ነው። የአገው ሸንጎን ድርጅት አንድ ነን ብሎ አፈረሰው።፡ቅቅቅቅቅ። ዘሙዬ ድራሿ ጠፋ እኮ።

Posted: 14 May 2025, 23:24
by Union
ድርጅቱ በአማራ ስም የተቋቋመ ስለሆነ የአማራ ህዝብን በመግለጫ ያለውን ሁኔታ አብራሩ እንጂ። የምን ዝም ጭጭ ነው :lol:

We know what's going to happen the moment you start opening your agew Shengo mouth by pretending Amara. :lol: