Page 1 of 1

Abere እና ጥላሁን (union) ን የበላው ጅብ ምነው አልጮህ አለ? የእስኪቲ ካምፕ እየታመሰ ነው

Posted: 14 May 2025, 22:53
by Misraq
እነዚህ ሁለት ደቡቤዎች ጨንቋቸዋል። የዜጋው ጎራ እየተተራመሰ ነው።


Re: Abere እና ጥላሁን (union) ን የበላው ጅብ ምነው አልጮህ አለ? የእስኪቲ ካምፕ እየታመሰ ነው

Posted: 14 May 2025, 23:14
by Union
ግራ የገባሽ አገው ሴትዮ :lol:

ሀብታሙ አንድ ግለሰብ ነው። ሀሳቡን የማንሸራሸር መብት አለው።

አሁን እውነቱ የአንቺ የአገው ቡድን ጋር ነው ችግር ያለው።

አገው ዘመነ ከሱዳን ያልተመለሰው ለምንድነው። ንገሪን እስቲ።



ድርጅትሽ ተጠልፏል እኮ። :lol:

አሁን መቼ ነው ቁጭ ብለን በህዝብ ፊት የምንወያየው እና የምንቀብርሽ :lol:

Re: Abere እና ጥላሁን (union) ን የበላው ጅብ ምነው አልጮህ አለ? የእስኪቲ ካምፕ እየታመሰ ነው

Posted: 15 May 2025, 08:07
by Misraq
ደቡቤ ጥላሁን ከብልፅግና ጋር እስኪቲ ተደራድራለች እያለን ነው ሃብታሙ። Tesla እስኬው ገዝቶለትም ዝም ሊያስብለው ያልቻለው እፍ