ግብጽ የምትባል ቆሞ ቀር አገር ምንም ነገር ሳትይዝ፣ በየቦታዉ እየዞርች ስልፀጥታ ትሰብካለች፣ ምን ለማምጣት?
Posted: 14 May 2025, 16:13
ግብጽ የምትባል ቆሞ ቀር አገር ምንም ነገር ሳትይዝ፣ በየቦታዉ እየዞርች ስልፀጥታ ትሰብካለች፣ ምን ለማምጣት?
ከሁሉም የኢትዮጵያ ጎረቤት አገሮች ጋር የፀጥታ ትብብር (security pact) የምል ቁንፅል ሀሳብ ይዛ ትዞራለች፣ ኢትዮጵያ ግን ዬትም ሳትዞር በራሷ ክልል አገሮችን የምያስተሳስር ስራ ሰርታ በፀጥታም ይሁን በሌላ ነገር ተስተሳስራለች። ግብፅ ባዶ እጇን ትመለሳለች፣ አጉል ልፋት። ኢትዮጵያን ለማግለል ከአሁን ቦኃላ አይሰራም፣ ኢትዮጵያ ተሳስራለች፣ ከሁሉም ጋር። ኮረዉብሽ አገሬ!