Page 1 of 1

ምክንያታዊ መሆን ከልቻልክ፣ አልቀለህ፣ ይላል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ!

Posted: 14 May 2025, 15:56
by DefendTheTruth
ስለ ምክንያታዊነት ፕሮፌሰሩ ብዙ ቦታ አፅኖት ሰጥቶ ተናግሮዋል፣ በትምህርት ጥራት ሁኔታ ላይም ትምህርት ጥራት ከሌላ እዉቀት አይኖርም፣ እዉቀት ከሌላ ደግሞ ምክንያታዊ መሆን አትችልም፣ ስለዚህ በጠመንጃ አፈሙዝ ነዉ ሁሉን ነገር መስፈፀም የምትፈልገዉ፣ ያ የአንተን ዉድቀት ወደ መስመር አስገብቶዋል፣ የምል እንድምታ ያለዉ መልዕክት አስተላልፎ ነበር። ዛሬም በፖለቲካ ዘርፍ ላይ ይህንኑን ደግሞታል።



ጀዋር መሀመድ አለቀለት፣ በሶሻል ሚዲያ ወጥቶ ለፍልፎ ነገሮችን መቀየር የምችል አስመስሎ ማቅረብ ከአሁን ቦኃላ ቦታ የለዉም።