ተገዳላይ ደቂ ኣራዊት፣ አክሱም ግባ እና ታገል
Posted: 14 May 2025, 14:12
እዚህ ፎረም ላይ ስትጽፍ ለረጅም ግዜ ኣንብቤኣለሁ።
ጥቂት ግዜዎች ተከራክረናል።
ጽሑፍዎህችን ኣንብቤ አክሱም ሆነ ቦረና ኣስፈላጊ ነዉ ያልኩኝ ትግል መታገል ትችላለህ ብዬ ኣስቤኣለሁ።
እንደ ኣንድ ግለሰብ የዚህን ትግል ኣስፈላጊነት እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ሳልጀምር ነዉ የጀመርኩኝ።
ይህን ትግል ይህ ቪድዮ በጣም ግልጽ ያደርገዋል።
ቪድዮ ዉስጥ የተባለዉ ሁሉም የተጣራ ነዉ ለማለት ሳይሆን ጥናት ጥርት ያደርገዋል ብዬ ኣስባለሁ።
እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ከጀመርኩኝ በኋላ ደቂ ኣራዊት፣ ኣራጋው፣ እና ሰሚራ ስለ ጥናቱ በማስተዋል ይሳተፉ ይሆናል ብዬ ኣስቤ ነበር።
ሶስታችሁንም ጠብቄ ጠብቄ በቅርቡ ሬይነሳንስ 101 ለደቂ ኣራዊት የሚል ርዕስም ለመጀመር ተዛጋጅቼ ነበር።
እያሰብኩ እያለሁ በኣጋጣሚ ይህን ቪድዮ ኣየሁ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አዉሮፓ ሲጀመር የታሪክ ዕይታ እና ትምህርት ስለ ቤተልሔም ብቻ ሳይሆን ስለ አቴንስ ጨመረ። ተዘንግቶ የነበረዉ የአቴንስ የስልጣኔ ታሪክ እንደገና ይወለድ ተባለ።
ይህን ማለት ሀሳቡን የጀመረች ፍሎረንስ አከባቢ ሳይወሰን በአዉሮፓ በሙሉ ሆነ ማለት ይቻላል።
እኔ ሳቀነቅን የሰነበትኩኝ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የታሪክ ዕይታ እና ትምህርት ስለ ቤተልሔም ብቻ ሳይሆን ስለ አክሱም እና ቦረናም በጥልቁ ይጨምራል ማለት ነዉ።
የዚህን ትምህርት ኣስፈላጊነት የኢትዮጵያም ሆነ የኤርትራ ህፃናት ስለ አክሱም እና ስለ ቤተልሔም የትኛዉን የበለጠ እየሰሙ ነዉ የምያድጉት የሚለዉን ጥያቄ በጥልቁ መመለስ በቂ ነዉ።
አክሱም ወይም ቦረና የሚጀምር ትምህርት በዛ አከባቢዎች ብቻ ተወስኖ የሚቀር ሳይሆን ኣልፎ የሚሰማ ይሆናል።
መለኮታዊ ድምጽ ከቀይ ባህር ማዶ ብቻ ሳይሆን ከቀይ ባህር ወዲህም የሚሰማ ይሆናል።
ስደት ተከተለዉ እንጂ የተጀመረዉ ከቀይ ባህር ወዲህ ነበር።
ለዚህ ነዉ አክሱም ግባ እና ታገል የምለዉ።