Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15175
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 13 May 2025, 16:20
.
.
.
የታወቀ ነው። ከኦሮሙማ እና ትግሩማ የበለጠ እየተሸበረ ያለው አደርባዩ ጦቢያኒስት ፡ አማራ ጠል ደቡቤ እና የዜጋ ፓለቲከኛ ነኝ ብሎ ይሚመፃደቀው ማንነት አልባው ድቅሉ አማራ የለም ባይ ነው።
-
Odie
- Member
- Posts: 4034
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 13 May 2025, 16:33
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15175
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 13 May 2025, 16:53
ያ ቀን ይመጣል እየመጣም ነው።
ኦሮሙማ እና ትግሩማ ብለው የመጡትን ፋኖ አጭዶ ለመከመር ብቃት አለው። ይህ እንዳይሆን የሚሰራው ዲቃላው ፀረ አማራ እና አደርባይ ደቡቤ (በጥቅሉ አስመሳይ ኢትዬጵያኒስት - ሲከፈት ግን ፀረ አማራ) ሲሆን አሁን በአንድ እግሩ ብቻ ነው የቆመው። ይህ ቡድን ጡንቻው ምላሱ እና ተንኮሉ ብቻ ሲሆን ጥቂቱ እንደ መዥገር በሕዝባችን ጀርባ ተጣብቆ ደም አመጠጠ ቢገኝም ምንጠራው ግን ተጀምሯል። በወራት ውስጥ ወድ ታሪክ መፃፍትነነት ይቀየራል።
ከዛም next level ፀረ-አማራ የሆኑት ኦሮሙማ እና ትግሩማ in the order of their preferences ይስተናገዳሉ።
ድል ለጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ።
-
Odie
- Member
- Posts: 4034
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 13 May 2025, 17:09
It is the force that sets the motion. When the force gets momentum, the rest gives way. To whom time is ripe, no one can stop it! . The usual saying, the camel goes the dog shouts. And the kite flies with the resistance. Victory to children of the people
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35972
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 13 May 2025, 17:12
Odie wrote: ↑13 May 2025, 16:33








እንኳን እኛ ግመሎቻችንም ባንድራውን ያውቁታል ነበር ያሉት!
ዘፈኑም ቋንቋውም ባህሉም እናውቀዋለን!
ኢትዮዽያዊነት የተደወረው የተገመደው በዚህ ነው!!
መከባበር መፈቃቀር መዋደድ ቀምተው በዘረኝነት አቋስለውን ነው እንጂ
እንደገና ስውና አገር የሆንን እለት ትግሬ ኦሮሞው ደቡቡም ልብ ያገኘ እለት የደስታ ልቅሶ እንቀመጥ ይሆን?
አንዱ ብልት ሲስቃይ ሌላው ብልትም እንደሚስቀይ ለመረዳት እጅግ ዘግይተን ነው!!
ተገንጣይ ጎጃሜ፡
የሻቢያ ተላላኪ! ባንዳ መሆን ብርቅ መሰለህ እንዴ! ካንተ በፊት ስንት ኢትዮጵያን የሸጡ ባንዳዎች በቅለው ከስመዋል!
ኢትዮጵያ አንተ የምትዘልፋት ጣኦት እንዳልሆነች በሂደት ትቀምሰዋለህ!
ቱስ ቱስ የግብጽ አሽከር!
-
Odie
- Member
- Posts: 4034
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 13 May 2025, 17:27
TPLF tried to erase and re-write Ethiopian history. Abiy and his Oromuma tried to erase and re-write Ethiopian history. All in vain. Ethiopian history is not something a wayfarer can erase and re-write at will. All ethno-fascists tried to taunt Amhara hence Fano.
May my Lord bless Fano to own the country and set a new history and pride. That is my full blessing for them so that they could bless the rest of the ethnics. Really. So, far their story is very descent and full of humility. It is the rubbish making an unnecessary noise in the net.
People have wasted their lives as EPRP, MESON, DERG, TPLF, OLF, OPDO.... resulting in the chaos and destruction we own now. It is historic to be part of Fano to shape Ethiopian history in the new Era.
Let the enemies of Ethiopia tremble and fail
We all need a place to call home to visit at will in peace and respect without snatching and humiliation. Today I read a news stating anybody can write a receipt in your name and apply a false Fano stamp then report you to police/security that will arrest you then you pay a ransom of thousands of birrs to be released. That is what has become of the country we all grew up in relative peace.
-
Odie
- Member
- Posts: 4034
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 13 May 2025, 17:31
Horus wrote: ↑13 May 2025, 17:12
Odie wrote: ↑13 May 2025, 16:33








እንኳን እኛ ግመሎቻችንም ባንድራውን ያውቁታል ነበር ያሉት!
ዘፈኑም ቋንቋውም ባህሉም እናውቀዋለን!
ኢትዮዽያዊነት የተደወረው የተገመደው በዚህ ነው!!
መከባበር መፈቃቀር መዋደድ ቀምተው በዘረኝነት አቋስለውን ነው እንጂ
እንደገና ስውና አገር የሆንን እለት ትግሬ ኦሮሞው ደቡቡም ልብ ያገኘ እለት የደስታ ልቅሶ እንቀመጥ ይሆን?
አንዱ ብልት ሲስቃይ ሌላው ብልትም እንደሚስቀይ ለመረዳት እጅግ ዘግይተን ነው!!
ተገንጣይ ጎጃሜ፡
የሻቢያ ተላላኪ! ባንዳ መሆን ብርቅ መሰለህ እንዴ! ካንተ በፊት ስንት ኢትዮጵያን የሸጡ ባንዳዎች በቅለው ከስመዋል!
ኢትዮጵያ አንተ የምትዘልፋት ጣኦት እንዳልሆነች በሂደት ትቀምሰዋለህ!
ቱስ ቱስ የግብጽ አሽከር!
A spoiler cadre!
I am not going to let you change my mood and vision
Know I have ignored you; you are too little to disturb me.
Go do your evenining paying job

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13793
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 13 May 2025, 18:11
Misraq ዘብሄረ ዴዴቢት ወያኔ
የእግዜር ደግነቱ ፋኖ በእንደ አንቺ አይነት የወረዳ የአስተሳሰብ ፍኖት አይጓዝም እንጅ አንች በቀደድሽው የወያኔ ቦይ ፈሶ ቢሆን አሁን ፋኖ አይኖርም ነበር።
ከእንደ አንቺ አይነት ባለጌ የዴደቢት ወያኔ ምርጡ የደቡብ ተወላጂ ክቡር ታዲዎስ ታንቱ አይበልጥም። ክቡር ታዲዎስ የከፈለውን መስዋዕት አንች ከፍለሻል - ወይስ በህወሃት ፋኖ ስም የተሰማራ ዘራፊ ሰርቶታል? ማን ነው የአማራ ወዳጂ? የአንቺ ብ አደን ወ ህወሓት ፋኖ ንጹህ ታዲዎስ?
የአማራ ህዝብ ትግል ቅርቃር እንድገባ በቀላሉ ከደደቢት ወያኔ መዘራዝር በመግባት የአማራ ህዝብ ትግል ለመስረቅ የምታደርጊው እና የፋኖ የማርያም ጥላት ተብሎ ውግዝ ከመአርዮስ እንድሆን ከወያኔ እና ኦነግ-ብልጽግና የተሰጠሽ ተልዕኮ ነው። የመጨረሻ ፋራነሽ - ሀሳብስ የፋራ ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15177
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 13 May 2025, 18:32
ጭልፊቱ
ለምን ከአክሱም ቅዘኖ ጋ ግንባር አትፈጥርም? እሱ ተገንጣይ ጎንደሬ ሲል፣ አንተ ደግሞ ተገንጣይ ጎጃሜ ትላለህ። የቀራችሁ ወሎና ሸዋ ብቻ ነው። ትራፊ ጎጠኛ!
Horus wrote: ↑13 May 2025, 17:12
ተገንጣይ ጎጃሜ፡
የሻቢያ ተላላኪ! ባንዳ መሆን ብርቅ መሰለህ እንዴ! ካንተ በፊት ስንት ኢትዮጵያን የሸጡ ባንዳዎች በቅለው ከስመዋል!
ኢትዮጵያ አንተ የምትዘልፋት ጣኦት እንዳልሆነች በሂደት ትቀምሰዋለህ!
ቱስ ቱስ የግብጽ አሽከር!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15175
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 13 May 2025, 19:07
ማሳሰብያ
አድርባይ ፀረ አማራ ደቡቤ ስል ጀግናው ታዲዌስ ታንቱን እና ለአማራ ሕዝብ ክብር ያላቸውን ዕንቁ ደቡቤዎችን አይደለም። የሚመለከተው
1- እንደ Horus እና ብርሃኑ ነጋ ያሉ የብልፅግና ካድሬዎችን
2--እነ ሙጂብ አሚኖ ስልጤ በጣጤን ፤
3- ግንቦት-7እና ኢዜማ ውስጥ ወሳኝ ቦታ ይዘው አማራ እንዳይደራጅ ሌት ከቀን ሲሰሩ የኖሩትን
4- የብርሃኑ ነጋ ፕሮጀክትን ስናፈርስ በጬው እስክንድር ነጋ ኪስ እና ፌስታል ውስጥ ተደብቀው የአማራ ሕዝብ ሕልውና ትግልን ወደ ተሸናፊ የዜጋ ትግል ለመለወጥ የሚተጉትን እንደ Abere እና union (ጥላሁን) ያሉትን ይመለከታል
ከምስጋና ጋር
Jimmy El Conquistador