TPLF refused PP orders
ህውሃት አፈር ለብሶ አፈር ልሶ ተነስቶ ለፈደራል አልታዘዝ የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሷል። ጉድ መፂሁ ጉድ መፂሁ ...
Re: TPLF refused PP orders
ጦርነት ቢቀስቀስ ያው የሻእብያ እጅ አለበት:: ትግሬ ድንጋይ ራስ ነው የሚባለው ለዚህ ነው:: አሁን ያለው የድሮው ትግሬ አይደለም:: የአድዋ (ገዥውና) የአድዋ ያልሆነ (የሚሞተው ትግሬ) አለ:: የብልፅግናና የወያኔ ትግሬ አለ:: ስላም ፈላጊና ጦረኛ እብድ ትግሬ አለ:: የፋኖን ጭብጦ ሊነጥቅ ፋኖ ነኝ የሚል ትግሬም ሊኖር ይችላል:: በዚህ ላይ አባትህ ነቀርሳው ሻእብያ ፅምዶ ብሎ እህል አስመስሎ ወደ መቋለ ጫነው የተባለው ነገር ምን እንደሆነ አይታወቅም:: ወይ-አኑስ ብሻብያ ተደግፎ ፓርቲ ሆኖ ለመመዝገ ወይም የቀረው ትግሬ አስጨርሶ ስልጣ የመፈናጠጥ የሙከራ ሃሳብ ያለው ይመስላል:: እንግድህ ትግራይና ብሎም ፀብ አጫሪው የሻእቢያ ኤርትራ ለፍፃሜው እሳት ይዘጋጁ!! ሻቢያና ወያኔ ያለ ጦርነት መኖር አይችሉም:: OPP ም የነሱ ቡችላ የጦርነት እሳት አንዳጅ ነው:: ምናልባት አገሪቱ እድለኛ ከሆነች ሶስቱም ቡድኖች ለመጨረሻ የሚበላ እሳት እየመጣ ሊሆን ይችላል