Page 1 of 1
ዶክተሮቹን ማን ነው እያስተባበራቸው ያለው። ፈረንጅዬ ውስጥ ውስጡን እኮ ነው እንደ ምስጥ የምትንቀሳቀሰው። ጋላ አብይ በሰላም ስለማይለቅላቸው ዶክተሮቹን እንደቄሮ እያደራጇቸው ይመስላል።
Posted: 12 May 2025, 23:05
by Union
የአማራ ክልል የዶክተሮች ፕሬዘዳንት ታሰረ አሉ።
ጋላ ሽመልስ የኦሮሞ ክልልን ዶክተሮች ሰብስቦ ሲያበሳጩት እና ሲያስጮሁት ዋሉ አሉ። ሲዝትባቸው ዋለ አሉ
እንዴት ነው የጋላ እና የአማራ ክልል ዶክተሮች በአንድ ድምፅ ያመፁት።፡ምን አገናኛቸው
ጠርጥር ሳትመነጠር

Re: ዶክተሮቹን ማን ነው እያስተባበራቸው ያለው። ፈረንጅዬ ውስጥ ውስጡን እኮ ነው እንደ ምስጥ የምትንቀሳቀሰው። ጋላ አብይ በሰላም ስለማይለቅላቸው ዶክተሮቹን እንደቄሮ እያደራጇቸው ይመስላል
Posted: 12 May 2025, 23:14
by Union
አገው ወአጋሜ መለስ ዜናዊ 12ኛ ክፍል ስለጨረሰ እና ኮሌጅ አንድ አመት ስለተማረ የተማርኩ ነኝ እያለች ትፎግር ነበር። ስለዚህ ፈረንጆቹ ከተጠቀሙበት ቦሀላ የተማረ ሀይልን አላስነሱበትም። ደደቡን ህዝብ ነው ያደራጅበት፣ ቄሮን ማለት ነው።
መሀይሙ አብይ ላይ ግን ዶክተሮችን አንጫጩበት እንብል?
IMFን ጨምሮ ታላላቅ አለም አቀፍ ሚዲያም እየዘለፋት መሆኑን ስትጨምሩበት ፈረንጅዬ ልትዘረጥጠው እያሟሟቀች መሆኑን የማይገባው እንደ Horus አይነት ደደብ ብቻ ነው
Re: ዶክተሮቹን ማን ነው እያስተባበራቸው ያለው። ፈረንጅዬ ውስጥ ውስጡን እኮ ነው እንደ ምስጥ የምትንቀሳቀሰው። ጋላ አብይ በሰላም ስለማይለቅላቸው ዶክተሮቹን እንደቄሮ እያደራጇቸው ይመስላል
Posted: 13 May 2025, 08:54
by Union
ነጮቹ የታሰሩት ሀኪሞች በአስቸኳይ ይፈቱልኝ አሉ። አምንስቲ ዛሬ
ስለሚሞተው ህዝብ ግን ትንፍስ አይሉም
Re: ዶክተሮቹን ማን ነው እያስተባበራቸው ያለው። ፈረንጅዬ ውስጥ ውስጡን እኮ ነው እንደ ምስጥ የምትንቀሳቀሰው። ጋላ አብይ በሰላም ስለማይለቅላቸው ዶክተሮቹን እንደቄሮ እያደራጇቸው ይመስላል
Posted: 14 May 2025, 03:04
by ethiopianunity
እውነት ብለሃል። እኔ የሰለቸኝ የእውነት ተቃውሞ ሆኖ፣ በስልሳዎቹ ግ ዜ ኣብዮት የኢትዮጵያን ህዝብ እንደበላው፣ የሚደጋገም ሳይሆን፣ የእውነት ቅሬታን ማሰማት መሆን ኣለበት በዚህ ሁኔታ ነው የውነት ዲሞክራሲን ማምጣት የሚቻለው ። ፈረንጆች በስልሳዎቹ ጀምሮ ዛሬ ግን ኣይደለም ኣስሩን የጅ ጣታቸውን፣ የግር ጣታቸውን ጭምር ነው በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የገቡት። በየ በጎ ኣድራጎት፣ ሚዲያ፣ መንግስት፣ በተቃዋሚ ድርጅት፣ ወዘተ ተሰግስገው ገብተዋል። ዒትዮጵያን እንደፈለጉት እያሽከረከሩ ነው። እኔ የሰለቸኝ የህዝብ ኣለመንቃትና ለፈረንጆቹ መሳርያ በመሆን ኣንድ ስር ኣትን ገርስ ሶ ወደ ባሰው መሸጋገር ኣይደለም ለማደግ የመኖርን ህልውና እንደ ኣገር ጫፍ ላይ ደርሧል። ስለዚህ መቼ ነው በሰላም ኣገሪቱ የምትኖረው፧ ነው ጥያቄው ። በሚኒሊክ፣ በሃይለ ስላሤ ጊዜ የነበሩ ከውጭና ከውስጥ ኣገር ጉዳይ ግን በዲሞክራሲያዊ ሁኔታ ኣገሩን የሚይዙ ህዝቦች ከላይ እስከ ታች መፈጠር ኣለበት። ሑሉም ተጨቁዬ ነበር ብለው ባለ ጊዜዎች ኣገሪቱን እያመሱት ነው። ያለፈውን ችግሮች በግብረገብ፣ በስነስርአት፣ በጥበብ የሚቀርፍ ህዝብ መፈጠር ኣለበት። የተራ የዘር፣ የኣካባቢ፣ የፖለቲካ፣ የመደብ ሳይሆን