Page 1 of 1

ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 21:31
by almaze
2025 ዓመተ ምህረት ገና ብዙ ያሰማናል! :lol: :lol: :lol:


Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 21:36
by Odie
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

:twisted: No comment

Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 21:49
by Union
አገው misraq aka oldie :lol:

ባንቺ ቤት ስታሊንን አመካኝተሽ ምግበ TDF ፋኖ ከመቀሌ ወደፊት እያልሽን ነው። ወደ አገው ዘመነ ማለት ነው :lol:

እንኳን ይቺን ጠንጋራ የአገው ምድር ዝምብ እናውቃለን :lol:

almaze wrote:
12 May 2025, 21:31
2025 ዓመተ ምህረት ገና ብዙ ያሰማናል! :lol: :lol: :lol:


Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 22:08
by Misraq
Odie & Almaz

ጋሽ ጥሌን እስቲ በአንድ ቃል ግልፁትና ከዛ ስለ ርዕስ አንቀፁ ስለፋኖ ወልቃይት መከሰትና ስታሊን ዶሮ ወጥ እናወጋለን

Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 22:20
by Odie
Misraq wrote:
12 May 2025, 22:08
Odie & Almaz

ጋሽ ጥሌን እስቲ በአንድ ቃል ግልፁትና ከዛ ስለ ርዕስ አንቀፁ ስለፋኖ ወልቃይት መከሰትና ስታሊን ዶሮ ወጥ እናወጋለን
ጥሌን ጢምብራው አዙረሽበታል:: እኛ ብንደግም ይሞታል ተይ አፉ በይ :lol: :lol:

Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 22:31
by Misraq
ጋሽ ጥሌ ብቻውን እየደጋገመ ለራሱ መልስ ሲሰጥ ምናለ Abere ወንድሙ በመሃል እየገባ ቢያሞቅለት አልኩና ጥላሁን ምን ያህል የተናቀ ጢምባራም ደደብ መሆኑን ስረዳ Abere ትክክል ነው እላለሁ :lol: :lol:

Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 22:44
by Odie
የፋኖ መደራጀት በብዙዎች ላይ ሂሳብ ሳታከብድ አልቀረችም :lol:

Re: ስታሊን ገብረስላሴ "ፋኖ ትግራይ ገብቶዋል"

Posted: 12 May 2025, 22:52
by almaze
Odie wrote:
12 May 2025, 22:20
Misraq wrote:
12 May 2025, 22:08
Odie & Almaz

ጋሽ ጥሌን እስቲ በአንድ ቃል ግልፁትና ከዛ ስለ ርዕስ አንቀፁ ስለፋኖ ወልቃይት መከሰትና ስታሊን ዶሮ ወጥ እናወጋለን
ጥሌን ጢምብራው አዙረሽበታል:: እኛ ብንደግም ይሞታል ተይ አፉ በይ :lol: :lol:
ይሄ አፉ ተብሎ መታለፍ ያለበት ጉዳይ አይመስለኝም I strongly encourage ጋሽ ጥሌ to seek mental health treatment promptly before it is too late. :lol: :lol: :lol: