ለገና መብራት ቱስ ቱሶች - Decorating vs Manufacturing
Last edited by Selam/ on 12 May 2025, 20:24, edited 1 time in total.
Re: ለገና መብራት ቱስ ቱሶች - Decorating vs Manufacturing
ለገና መብራት ቱስ ቱሶች፥ ገበሬውንና እርሻውን ካላሰለጠንክ ወይንም እራስህ ማኑፋክቸር ማድረግ ካልጀመርክ በስተቀር፣ ብልጭልጭ አምፖልና ፐምፕ ከቻይና ገዝተህ የዕድገት እመርታ ልታመጣ አትችልም።