Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35974
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እቴጌ መስክ! ነው ስሙ! ያለውም ከተፈሪ መኮንን ት/ቤት ጀርባ ነው!

Post by Horus » 11 May 2025, 22:34

የTMS ጀርባ ግምብ ከዘለልን የምናርፈው እቴጌ መስክ ነው! ጄ/ል መንግስቱ ነዋይ መፈንቅለ ዘውድ የመታ ማታ እቴጌ መነን እዚህ ነበሩ!