Page 1 of 1

ዘመነ መሳፍንት v.2

Posted: 11 May 2025, 22:06
by Horus
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል! የማይተማመኑ ጓደኞች በየወንዙ ይማማላሉ! ጎጃም በእምባቦ ጦርነት የተቀማውን ነጋሲነት አጼ ዘመነ ካሴ በፋኖ ጦርነት ሊመልሰው እየለፋ ነው! ወሎን እንተወው! ጎንደር ተሆነ ከቴዎድሮስ ወዲህ ነጋሲነት አልቀናውም! በሸዋ ተሆነ እስቲ ልጅ እስክንድር ቀድሞ አልጋው በሸዋ ተጸናለት ነው ወደ ሌሎቹ ማሰብ የሚችለው! :lol: :lol: