Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35973
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 11 May 2025, 22:06
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል! የማይተማመኑ ጓደኞች በየወንዙ ይማማላሉ! ጎጃም በእምባቦ ጦርነት የተቀማውን ነጋሲነት አጼ ዘመነ ካሴ በፋኖ ጦርነት ሊመልሰው እየለፋ ነው! ወሎን እንተወው! ጎንደር ተሆነ ከቴዎድሮስ ወዲህ ነጋሲነት አልቀናውም! በሸዋ ተሆነ እስቲ ልጅ እስክንድር ቀድሞ አልጋው በሸዋ ተጸናለት ነው ወደ ሌሎቹ ማሰብ የሚችለው!