Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Abere » 11 May 2025, 17:01

Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Misraq
Senior Member
Posts: 15181
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Misraq » 11 May 2025, 17:17

ደቡቤው Abere

እንዴ እንዴ የወያኔ ፋኖ ብለህ ቅርሻትህን ስታቀረሽ ኖረህ አሁን እንድ እንሁን አይደብርም? ደሞ ይህ ደረጀ የግንምቦት-7 በሬ በአማራ ጉዳይ ምን አገባው። እሱ የከሚሴ ኦሮሞ አይደለም እንዴ።

eden
Member+
Posts: 9766
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 11 May 2025, 17:26

I’m having difficulty figuring out Aberu’s stand

Odie
Member
Posts: 4042
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Odie » 11 May 2025, 17:28

Abere wrote:
11 May 2025, 17:01
Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?
ይህ ዜና ጫፍ ጫፉን ስምቸዋለሁ ግን ከሌላ ምንጭ ማረጋገጥና ምን ያህል እውነት እንደሆነ ስላላወቅኩ ዝም ነው ያልኩት:: ሁሉንም የጎሪጥ ነው የምናየው ዝም ብለን አናቃልጥም:: ደረጀ የዋህ ስው ነው:: የሚመስለኝ ሁሉም ፋኖዎች አንድ ኢንዲሆኑ ይመኛል!! Negative comment ልስጠው አልፈልግም!
እነ እስክንድር ለአዲስ ለተመስረተው ድርጅት እስየው ብለዋል ብሎ ሲዘግብ ነበር:: እየዋለ እያደር የምናየው ይሆናል:: አዲስ የተመስረተው ድርጅት is one step in the right direction.
ዳያስፖራው ጎራ ከመያዝ ቢቆጠብና ቢቻል አንድ እንዲሆኑ ካልሆነም ትግሉን እንዳያበላሹ መጠቃቃት ባይኖር ጥሩ ነው:: የነ እስክንድር ላይ ከብልፅግና መሞዳሞድ የተከስሱበት ነገር serious ስለሆነ ራሳቸውን ለማንፃት ስራ ይጠበቅባቸዋል!!

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Abere » 11 May 2025, 17:41

eden,

--- If you recall, Odie raised a question in a different thread regarding a news carried by Dereje. It was who won, Misraq's Migbey Fano vs Union. And I am sharing him a different news carried by Dereje. Wondering why me inquiring a about it made you so curious. Did I say anything other than asking?

--- Misraq ህወሃሓት ፋኖ it is not the proper Amhara Fano which is lead by ርዕሰ-ፋኖ Eskindir Nega who made the call. It is the minority one which in my belief whose meeting was sponsored, funded, escorted and guarded by Be'Aden at Qura who made a call for ርዕሰ-ፋኖ Eskindir. Thus, Majority Fano for the sake of civility gave a reply to that plea. By the way, you are anti-Amhara TPLF from dedebit-land :mrgreen:
Misraq wrote:
11 May 2025, 17:17
ደቡቤው Abere

እንዴ እንዴ የወያኔ ፋኖ ብለህ ቅርሻትህን ስታቀረሽ ኖረህ አሁን እንድ እንሁን አይደብርም? ደሞ ይህ ደረጀ የግንምቦት-7 በሬ በአማራ ጉዳይ ምን አገባው። እሱ የከሚሴ ኦሮሞ አይደለም እንዴ።

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Abere » 11 May 2025, 17:53

ምስራቅ ዘብሄረ ዴዴቢት የምትገርም ፈጣጣ ወያኔ ናት። ስለ ወሎ ቤተ-አማራ ትቅባዥራለች። ልብ ይበሉ! ራያ ትግሬ ነው ብላናለች። ግን ራያ ብሎ ትግሬ የለም - ጭራሽ ቤት አይመታም።

ለማለት የፈለግሁት ግን ደረጄ-ሃብተ ወልድ የቤተ-አማራ ተወላጂ መሆኑ ግልጽ ነው - አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው። እርሷ በፈጣጣ ከደደቢት መጥታ አማራ ነኝ የቤተ-አማራ ሰው እያለች - ተወላጆቹን እነ ደረጀ እና ሃብታሙ አያሌው ወዘተ አማራ አይደሉም ትለናለች። አይናችሁን ጨፍኑ ላሙኛችሁ።

You are so retarded even to trying to fool others. Do not ever try to be more Bete-Amhara.Wolo than the Bete-Amhara/Wolo natives. As a settler you can keep salivating and dreaming of Raya.

Dama
Member
Posts: 4461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Dama » 11 May 2025, 18:07

Odie, always keep Gurage in your heart. Never sing along with those who have hatred and malice even to one Gurage person. Never go along with ungodly haters who demean Gurage as a minority. These are ethnicist tplfites, olfites. These are ethno-fascists. It doesn't matter who calls themselves.

Ciao bro!
Last edited by Dama on 11 May 2025, 18:23, edited 1 time in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22807
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Fed_Up » 11 May 2025, 18:11

Misraq wrote:
11 May 2025, 17:17
ደቡቤው Abere

እንዴ እንዴ የወያኔ ፋኖ ብለህ ቅርሻትህን ስታቀረሽ ኖረህ አሁን እንድ እንሁን አይደብርም? ደሞ ይህ ደረጀ የግንምቦት-7 በሬ በአማራ ጉዳይ ምን አገባው። እሱ የከሚሴ ኦሮሞ አይደለም እንዴ።
አ-በሬ አቋም የለውም ምክኒያቱም ኦሮሞ ነው:: በእሱ ቤት ኮንቪስ ኣንድ ኮንፊዩዝ መጫወቱ ነውቅቅቅቅ

Odie
Member
Posts: 4042
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Odie » 11 May 2025, 18:12

Dama wrote:
11 May 2025, 18:07
Odie, always keep Gurage in your heart. Never sing along woth who have hatred and malice even to one Gurage person. Never go along with ungodly haters who consider Gurage a minority.

Ciao bro!
You updated me a lot!
Will follow your posts on gurage
Good job Dama😍

Misraq
Senior Member
Posts: 15181
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Misraq » 11 May 2025, 18:15

Fed_Up wrote:
11 May 2025, 18:11
Misraq wrote:
11 May 2025, 17:17
ደቡቤው Abere

እንዴ እንዴ የወያኔ ፋኖ ብለህ ቅርሻትህን ስታቀረሽ ኖረህ አሁን እንድ እንሁን አይደብርም? ደሞ ይህ ደረጀ የግንምቦት-7 በሬ በአማራ ጉዳይ ምን አገባው። እሱ የከሚሴ ኦሮሞ አይደለም እንዴ።
አ-በሬ አቋም የለውም ምክኒያቱም ኦሮሞ ነው:: በእሱ ቤት ኮንቪስ ኣንድ ኮንፊዩዝ መጫወቱ ነውቅቅቅቅ
አበሩ ላላ land ላይ ናት። እደግፈዋለሁ የምትለው ድርጅት አንድ እንሁን ሲል Aberu.ከጨዋታ ውጭ ሆነች። :P

Dama
Member
Posts: 4461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Dama » 11 May 2025, 18:21

Misraq wrote:
11 May 2025, 18:15
Fed_Up wrote:
11 May 2025, 18:11
Misraq wrote:
11 May 2025, 17:17
ደቡቤው Abere

እንዴ እንዴ የወያኔ ፋኖ ብለህ ቅርሻትህን ስታቀረሽ ኖረህ አሁን እንድ እንሁን አይደብርም? ደሞ ይህ ደረጀ የግንምቦት-7 በሬ በአማራ ጉዳይ ምን አገባው። እሱ የከሚሴ ኦሮሞ አይደለም እንዴ።
አ-በሬ አቋም የለውም ምክኒያቱም ኦሮሞ ነው:: በእሱ ቤት ኮንቪስ ኣንድ ኮንፊዩዝ መጫወቱ ነውቅቅቅቅ
አበሩ ላላ land ላይ ናት። እደግፈዋለሁ የምትለው ድርጅት አንድ እንሁን ሲል Aberu.ከጨዋታ ውጭ ሆነች። :P
Considered a valid observation

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Abere » 11 May 2025, 19:25

Misraq ዘብሄረ ዴዴቢት፤

አማራ ህዝዝባዊ ፋኖ ድርጅት ከፈንጋጩ ንዑሳን ለተጠየቀው የሰጠው ምላሽ ነው። በተንኮለኛው ኦሮሙማ/ወያኔ የጠፉት በጎች አልቻልንም ብለው ለርዕሰ-ፋኖ እስክንድር አቤቱታ ማቅረባቸው እንደት ታይዋለሽ? መሪ የሌለው ድርጅት የቋራ ስብሰባ ምን ትርጉም ይሰጠው ይሆን። :mrgreen: ቤት ያለ መሰሶ፤ ያለጣርያ እና ክዳን ቤት አይባልም። በቃ በተንኮለኛው ህወሃት/ብአደን የተነጠቁት በጎች ይመስሉኛል። Have not heard of any organization without structure and a leader - may the leader is somewhere in the remote land of Dedebit. If this minority crowd has no leader by name to mention, then it is Migbey Haile who is the invisible leader.ሌላው የህወሓት-ፋኖ መግለጫ እንድህ ይላል ከኦነግ፤ ትህነግ እና ሻዕብያ ጋር እንተባበራለን የሚለው እንደምታ ነው። እንደት አድርገው ነው ከኦነግ፤ከህወሃት እና ሻዕብያ ጋር በአንድነት የሚቆሙት? ድርጅታችን ለኢትዮጵያ አንድነት ይቆማል ይልሻል? ምኑ ላይ ነው የቆመው - ከሻዕብያ፤ወያኔ፤ ኦነግ/ኦላ ጋር ከተባበረ። አንድ አይነት አላማ አላቸው ማለት ነው። የህወሃት ፋኖ አላማ ስልጣን ማግኘት፤ የሸሪኮቹ ደግሞ አገር መገነጣጠለን። የበግ መንጋ ጉዞ - ጥራት የሌለው ጅምላ። ይህ የህወሓት ፋኖ ቋራ ዛፍ ስር ስብሰባ ለምን መሪ ምረጥ አቃታቸው? ምግበይ ስላልፈቀደ? ወይስ የስልጣን አደላደል ጥል?

Misraq wrote:
11 May 2025, 18:15
Fed_Up wrote:
11 May 2025, 18:11
Misraq wrote:
11 May 2025, 17:17
ደቡቤው Abere

እንዴ እንዴ የወያኔ ፋኖ ብለህ ቅርሻትህን ስታቀረሽ ኖረህ አሁን እንድ እንሁን አይደብርም? ደሞ ይህ ደረጀ የግንምቦት-7 በሬ በአማራ ጉዳይ ምን አገባው። እሱ የከሚሴ ኦሮሞ አይደለም እንዴ።
አ-በሬ አቋም የለውም ምክኒያቱም ኦሮሞ ነው:: በእሱ ቤት ኮንቪስ ኣንድ ኮንፊዩዝ መጫወቱ ነውቅቅቅቅ
አበሩ ላላ land ላይ ናት። እደግፈዋለሁ የምትለው ድርጅት አንድ እንሁን ሲል Aberu.ከጨዋታ ውጭ ሆነች። :P

Union
Senior Member
Posts: 11680
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Union » 11 May 2025, 19:36

:lol:
ትክክል።

አገው misraq ራያ ትግሬ ነው ብላናለች :lol:

ስለዚህ she is agew shengo and agame tplf mix :lol:

ዘብሄረ ደደቢት :lol:

Abere wrote:
11 May 2025, 17:53
ምስራቅ ዘብሄረ ዴዴቢት የምትገርም ፈጣጣ ወያኔ ናት። ስለ ወሎ ቤተ-አማራ ትቅባዥራለች። ልብ ይበሉ! ራያ ትግሬ ነው ብላናለች። ግን ራያ ብሎ ትግሬ የለም - ጭራሽ ቤት አይመታም።

ለማለት የፈለግሁት ግን ደረጄ-ሃብተ ወልድ የቤተ-አማራ ተወላጂ መሆኑ ግልጽ ነው - አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው። እርሷ በፈጣጣ ከደደቢት መጥታ አማራ ነኝ የቤተ-አማራ ሰው እያለች - ተወላጆቹን እነ ደረጀ እና ሃብታሙ አያሌው ወዘተ አማራ አይደሉም ትለናለች። አይናችሁን ጨፍኑ ላሙኛችሁ።

You are so retarded even to trying to fool others. Do not ever try to be more Bete-Amhara.Wolo than the Bete-Amhara/Wolo natives. As a settler you can keep salivating and dreaming of Raya.

Union
Senior Member
Posts: 11680
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Odie! ይህን የደረጄ ሃብተ-ወልድ ሰበር ዜና እንደት ታየዋለህ?

Post by Union » 11 May 2025, 19:41

Yes, Misraq is Migbey Weyane Fano.

And i approve this message

"
Misraq ህወሃሓት ፋኖ it is not the proper Amhara Fano which is lead by ርዕሰ-ፋኖ Eskindir Nega who made the call. It is the minority one which in my belief whose meeting was sponsored, funded, escorted and guarded by Be'Aden at Qura who made a call for ርዕሰ-ፋኖ Eskindir.

Abere wrote:
11 May 2025, 17:41

Post Reply