Page 1 of 1
በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 16:01
by Horus
THE FACT WILL SET YOU FREE, WILL SAVE YOU FROM STUPIDITY!!!
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 16:12
by Horus
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 16:36
by Odie
Garbage
Do you know I never open any of these park/corridor videos?
Except for annoying, I don’t think you post them hoping someone will click and listen

Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 16:45
by Abere
Wow, watch Ice skating in Addis Ababa. Adanech Abebe is going to host the next world competition. Go, Corridor
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 19:10
by Horus
እኔ በሰው አንጎል ውስጥ ያለው ሃሳብ ምን እንደ ሆነ የማውቅበት ችሎታ የለኝም! እኔ አንድ ሰው ለምን አንድ ነገር እንደ ሚወድና እንደ ሚፈልግ ግን በባህሪው ተመርቼ ለመገመት እችላለሁ ። እንዲሁን በተለያየ የእድሜ ክልልና ከባቢ ውስጥ ያሉ ሰዎች የተለያየ ፍላጎት፣ ችሎታና ባህሪ በሳይንስ ተመርቼ አውቃለሁ ። እዚህ ፎረም ላይ በመደበኛ እለታዊ መታደም ላይ ያሉት ሰዎች ያሉት የእድሜ ክልል ምን እንደ ሆነ ግምት አለኝ ። ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚኖሩት ሚሊዮኖች ሕዝቦች ቢበዛ 2% እንዲያ እንስቀለው ቢባል ክ5% አይበልጡም ። ስለዚህ 95% ያዲስ አበባ ነዋሪ ከዚህ ፎረም መደበኞች ጋር ምንም አይነት የጥቅም ሆነ የፍላጎት ፣ ያመለካከት ሆነ ያስተሳሰብ ተመሳሳይነት የላቸውም ። ኮሪደር የዚህ ወኑን የጨረሰው ትውልድ ህሳቤና ጉዳይ አይደለም! ስለዚህ ዘመናዊ አዲሳባን ወደድናት ጠላናት ልወጥ አያመጣም ። ነዋሪዎችዋ ሌሎች ትውልዶች ናቸውና! Let's try to be modest!
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 19:58
by Union
አንቺ ምን አለብሽ አይቆምብሽ አለ
አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ደሀ ነው። እንኳን ደሀው ዶክተሮቹ እራበን ምግብ ስጡን እያሉ ወጥተው የሚጮሁበት ሀገር ላይ ICE Skating ይጫወቱ ዝም ብለው ነው ያልሽን
አያያያያያ....አልተገናኝቶም አለች አጋሚስታን
Western educated fools
Horus wrote: ↑11 May 2025, 19:10
እኔ በሰው አንጎል ውስጥ ያለው ሃሳብ ምን እንደ ሆነ የማውቅበት ችሎታ የለኝም! እኔ አንድ ሰው ለምን አንድ ነገር እንደ ሚወድና እንደ ሚፈልግ ግን በባህሪው ተመርቼ ለመገመት እችላለሁ ። እንዲሁን በተለያየ የእድሜ ክልልና ከባቢ ውስጥ ያሉ ሰዎች የተለያየ ፍላጎት፣ ችሎታና ባህሪ በሳይንስ ተመርቼ አውቃለሁ ። እዚህ ፎረም ላይ በመደበኛ እለታዊ መታደም ላይ ያሉት ሰዎች ያሉት የእድሜ ክልል ምን እንደ ሆነ ግምት አለኝ ። ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚኖሩት ሚሊዮኖች ሕዝቦች ቢበዛ 2% እንዲያ እንስቀለው ቢባል ክ5% አይበልጡም ። ስለዚህ 95% ያዲስ አበባ ነዋሪ ከዚህ ፎረም መደበኞች ጋር ምንም አይነት የጥቅም ሆነ የፍላጎት ፣ ያመለካከት ሆነ ያስተሳሰብ ተመሳሳይነት የላቸውም ። ኮሪደር የዚህ ወኑን የጨረሰው ትውልድ ህሳቤና ጉዳይ አይደለም! ስለዚህ ዘመናዊ አዲሳባን ወደድናት ጠላናት ልወጥ አያመጣም ። ነዋሪዎችዋ ሌሎች ትውልዶች ናቸውና! Let's try to be modest!
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 21:46
by Horus
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 22:19
by Selam/
ጭልፊቱ
እስኪ ከተኮረጀ ነገር ውጪ ምን አዲስ ነገር ተፈጥሮ አይተህ ነው፣ እንደዚህ የምታንቋልጠው?
አንተ እኮ የኮሪዶሩ ልማት የነዋሪውን ስልጣኔ ያፋጥነዋል ያልክ ጊዜ ነው ቱስ ቱስም ዘጭ እሞቦጭም ያልከው። ለምን የሃገር ሰላምም ያመጣል፧ የትምህርት ጥራትም ይጨምራል ብለህ በደንብ አታስቀኝም?
ለመሆኑ በግዢና በተውሶ የተገኘ ቴክኖሎጂ ሃገር ሲለወጥ የት ነው ያየኸው? እንደዚያ ቢሆን ኖሮ፣ አንተ ስትወለድ ኢትዮጵያ የገባው የኮዳክ ካሜራ አስተዋይ ያደርግህ ነበር፣ ገበሬውም ሁሉ በትራክተር ያርስ ነበር።
የተገዛው መብራትና የfountain ፐምፕ ሲሰበር አንተ በድድህ ልትጠግነው ነው? አቶ ዓብዮት የካዛንቺስ የመስተዋት ፏፏቴና ብልጭልጭ መብራት ሲያስመርቅ፣ ለፋሲካ ወጥ ጥደው ሙብራትና ውኃ የጠፋባቸው ሰፈሮች የምትፅፈውን ቢያዩ ይረግሙህ ነበር።
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 11 May 2025, 23:59
by Fed_Up
Horus wrote: ↑11 May 2025, 16:01
THE FACT WILL SET YOU FREE, WILL SAVE YOU FROM STUPIDITY!!!
Ugly as fvck. Has no grace. What a waste of resource. የነ ቶሎ ተሎ ቤት.....
Re: በሪያሊቲ የተደፈጠጠው ጸረ ኮሪደር ቱስ ቱሳም!!! Believe In Fact.
Posted: 12 May 2025, 01:03
by Horus