ፈጣኑ የፋኑዬ ባቡር ለካ መሪ የለውም!
Posted: 11 May 2025, 09:09
Misraq wrote: ↑11 May 2025, 18:11Axumqizena
ሃብታሙ አፍራሳ እሮሞ ነው። ሕይወቱንም በወሬ ንግድና በgofundme የሚመራ ግለሰብ ነው። Uber መንዳት መርሮት እስክንድር ከሕዝብ በሰበሰበው ገንዘብ Tesla ግዝቶለት አፈ ቀላጤውና ሌላውን ተሳዳቢ ያደረገው ሰው ነው።
በዚህ የግንቦቴ ስብስብ ውስጥ ትግሬን ከአብይ አህመድ ጋር ሆኖ እግሩን የከታተፈ ሰፊ የደቡቤ ሃይል አለ (እንደ ጥላሁን union እና Abere አይነቱ ማለት ነው)። እነዚህ ሃይሎች ስልጣን ከሰሜነኞች ወደ ደቡብና ኦሮምያ መሄድ አለበት ብለው አብይ አህመድን ስልጣን ላይ ያወጡ ናቸው።
ታድያ ይህ ሁሉ ቋንጃህን የሰበረልህ ሃይል እያለ በበቴችነት ስሜት ብቻ ተነሳስተህ አማራንና ከአብራኩ የወጣውን ፋኖን መጥላትህ የበለጠ ዋጋ ያስከፍልሃል እንጂ ዋጋ የለህም።