Page 1 of 1

ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 10 May 2025, 23:12
by Fed_Up

Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 11 May 2025, 06:21
by Fiyameta
My fav song.... Enjoy.... 8) 8)


Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 11 May 2025, 08:11
by Deqi-Arawit
Skunis are not aware that every thing which is touched by the dictator is dung :mrgreen:

How many people know that despite Eritreans are malnutritioned, the Eritrean dictator "donated food" to South Sudan 4 years ago.

Anyway, regardless of the stunt of the skuni leader, there is nothing which can amuse or entertain Eritreans anymore.

CIA and woyane are no longer a tool which can be used to Rally Eritreans behind his pathetic rule

Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 11 May 2025, 15:13
by Fed_Up
Fiyameta wrote:
11 May 2025, 06:21
My fav song.... Enjoy.... 8) 8)

Thank you for sharing the beautiful song, Fiyameta. 8)

Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 11 May 2025, 15:19
by Fed_Up
እስክስስስስስስስስስ!! 8) 8) 8)

https://youtube.com/shorts/2JKEspsGNvI? ... 0iO8VmPZst

Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 11 May 2025, 16:25
by Zmeselo
Deqi Sawa!!! 8) 🔥🔥


DOUBLE MARATHON CHAMPION!
Olympian Berhane Tesfay makes history, in 2025:

🏆 Mumbai Marathon winner
🏆 Copenhagen Marathon winner

COURSE RECORD!

What a year for the 🇪🇷 star!



Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 11 May 2025, 16:33
by sesame
Tigigna version of the song by tbe beautiful M-Sisters. R.I.P. Atsede.


Fiyameta wrote:
11 May 2025, 06:21
My fav song.... Enjoy.... 8) 8)


Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 12 May 2025, 12:59
by Naga Tuma
ሰለቸዉ፥

ለእኛ የኢትዮጵያ ዜጎች ኢትዮጵያ ከማናችንም በላይ ናት። የኢትዮጵያ ኣምላክ ከኢትዮጵያ በላይ ነዉ። የአሰራሩን ጥልቀት ኣዉቆ ማብራራት ከማናችንም ዐቅም በላይ ነዉ።

የኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነት ትግል መጨረሻዉ የኣፍርካ ሕብረት እና የዐለም መንግስታት ሕብረት ዉስጥ መቀመጫ ማግኘት ሁለቱም ሕብረቶች ዉስጥ የኢትዮጵያ ታናሽ በመሆን ነዉ።

ኢትዮጵያ የኣፍርካ ሕብረት ኣባት የሆነዉ የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት ቀዳሚ መስራች ናት። የዐለም መንግስታት ሕብረት ኣባት የሆነዉ የልግ ኦፍ ኔሽንስ ምስረታ ላይ ተጋባዥ ናት።

ስለዚህ ሁለቱም ቦታዎች ዉስጥ ኤርትራ የኢትዮጵያ ታናሽ ሆና ነዉ የምትቀመጠዉ።

ታናሽ ታላቅ አጠገብ ተቀምጦ እንቁልልጬ ከማለት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሙጬዉ፣ ሰበዊ፣ ቀዳማዊ፣ ዳግማዊ እያልን ኣብረን ጠንክረን ብንቀመጥ የበለጠ እንከበራለን ማለት ይቻል ነበር።

ከኣሁን በፊት ኣንድ ኣጭር ጥያቄ ጠይቄህ ነበር። ኣጥልቆ ነዉ ወይስ ኣጥልቆለት ነዉ ብዬ።

የዚህ ጥያቄ ምንጭ የኣንዳችም ሰዉ ወሬ ኣይዴለም።

የጥያቄዉ ትክክለኛ መልስ የኤርትራን ታሪክ የሚመዝን ነዉ።

ምናልባት ህን ታኔ ክርስትናን በዻሳ፣ ለመተ ካሳ እንደተባለዉ ኤርትራዊዎች ከግዕዝ ዉስጥ ስም ፈልጋችሁ ወይ ተክሉ፣ ወይ ክፍሉ፣ ወይ መላኩ፣ ወይም ሌላ የምትሉ ይሆናል።

Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 12 May 2025, 13:03
by Dama
Deqi-Arawit wrote:
11 May 2025, 08:11
Skunis are not aware that every thing which is touched by the dictator is dung :mrgreen:

How many people know that despite Eritreans are malnutritioned, the Eritrean dictator "donated food" to South Sudan 4 years ago.

Anyway, regardless of the stunt of the skuni leader, there is nothing which can amuse or entertain Eritreans anymore.

CIA and woyane are no longer a tool which can be used to Rally Eritreans behind his pathetic rule
A child of the beast

Re: ወይ ኤሬትራዬ

Posted: 12 May 2025, 13:48
by Naga Tuma
መዉቀስ ዐመሉ፥

ኢትዮጵያን ወቀሰ።
የኢትዮጵያን ፊደል ወቀሰ።
ተዋህዶን ወቀሰ።
ቃሉን ወቀሰ።
አባ ገዳን ወቀሰ።
ሀበሻ ብሎ ወቀሰ።
አማርኛ ተናጋሪዉን ወቅሶ ፈይሳ ፈወሰ ማለትን ተማረ።
ኦርመ ወይም ባዕድ ብሎ ወቀሰ።
ሸዋ ኢዝ ዲፕሊ ኢንፍልትሬትድ ባይ ወለጋ ብሎ ወቀሰ።
ቀጥሎ ሆሮ ጉዱሩ ኢዝ ዲፕሊ ኢንፍልትሬትድ ባይ ደምቢ ዶሎ ብሎ የማይወቅስ መሆኑ ኣይታወቅም።
ሳይጠየቅ ሺህ ግዜ ኣማኝ ነኝ ብሎ እየለፈለፈ ጎፍታ ማለት ይተናነቀዉ እና ጉፍታ እያለ ስንቴ ወቀሰ።