Page 1 of 2

አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተናጋሪ !

Posted: 10 May 2025, 21:23
by Horus
ስለሆነም የስልጣን ፉክቻን የጎሳ ነገር አታድርጉት :lol: :lol: :lol:

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነው ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 21:32
by Dama
His children are not 3/4 Amara. They are 3/5th Amara. 2/5th Oromo. You are poor in Algebra.
What's your point? He has not genocided Amaras? Absolve him you weasle.
You just accused him of murdering 18 Gurages in another thread.

Are you insane?

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 22:25
by Union
ማይክል ጃክሰንም ዶናል ትራምፕም፣ ኦባማም አማራ ናቸው አሉ :lol: :lol: :lol: :lol:

ጋላስልጤ Horus
አብይ አማራ ነው አልሽ ብለሽ ብለሽ :lol:

አብይ እናቱ አገው ነች አባቱ አይታወቅም :lol:

ልክ ነህ ብርሀኑ ነጋም ጋላስጤነቴን ትቼ አማራ መሆን ነው የምፈልገው እያለ ነው አሉ :lol:

Horus wrote:
10 May 2025, 21:23
ስለሆነም የስልጣን ፉክቻን የጎሳ ነገር አታድርጉት :lol: :lol: :lol:

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 22:38
by Misraq
Stop this deception about the Beshasha mother being Amhara. She is not. She is Oromo. If he has Amhara mother, he wouldn't set out to distroy Amhara.

As his wife being Amhara, it has nothing to do with politics. Gallas love to marry Amhara women much like a black man dies to marry a white woman.

Speaking of wives, lencho leta's wife is Gurage. That didn't change his Oromia Republic stance that will cut Gurgages ties to its semetic families and also distroy Gurage quest to be a state within the country. For these guys pu$$y is for pleasure. They don't mix pleasure & Politics which I admire them for. Unfortunately for you Whorus, all it took is a condominium to open your ፊንጢጣ and for Gadissa to attack it 😁

Jimmy El Conquistador

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 22:45
by Odie
Horus wrote:
10 May 2025, 21:23
ስለሆነም የስልጣን ፉክቻን የጎሳ ነገር አታድርጉት :lol: :lol: :lol:

Then there is a very small probability his father could be Sodo, are you fanning because of that?

Good you are coming out openly by saying this :lol: :lol:

I presume the Oromuma beasts will not be amused.
All Amharic speakers and who behave like Amhara, walk like Amhara are not necessarily Amhara. Adopted kikuyus will also say they are Amhara. Who knew what Zinash is? Not all Tulum is Oroma too. The Gudifecha, the hybrid, the ba sta rds are the worst in this system. All is deception to destroy a a nation and commit ethnic cleansing.
:twisted:

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 22:49
by Odie
Misraq wrote:
10 May 2025, 22:38

"lencho leta's wife is Gurage"

Probably from Horus constituency Sodo :lol:

7bet does not touch the untouchables and marries in itself
:mrgreen:

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 22:50
by Union
:lol: :lol: :lol:

Agew misraq,

You stupid agew :lol:

His wife ain't no Amara :lol:

She a ቅማንት ኮሚቴ ....... Qimal :lol:

ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው አሁን። እዛው እራስህን ቻል። :lol:
Misraq wrote:
10 May 2025, 22:38
Stop this deception about the Beshasha mother being Amhara. She is not. She is Oromo. If he has Amhara mother, he wouldn't set out to distroy Amhara.

As his wife being Amhara, it has nothing to do with politics. Gallas love to marry Amhara women much like a black man dies to marry a white woman.

Speaking of wives, lencho leta's wife is Gurage. That didn't change his Oromia Republic stance that will cut Gurgages ties to its semetic families and also distroy Gurage quest to be a state within the country. For these guys pu$$y is for pleasure. They don't mix pleasure & Politics which I admire them for. Unfortunately for you Whorus, all it took is a condominium to open your ፊንጢጣ and for Gadissa to attack it 😁

Jimmy El Conquistador

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 23:07
by Odie
Actually that maths is correct for the first kid as follows :lol:

To calculate the first child’s Amhara heritage (assuming mother is Amhara):
Each parent contributes 50% of the child’s genetic makeup.

From the father:

50% of his DNA is Amhara (assuming his mother is Amhara) → 0.5 × 0.5 = 0.25 (25%)

From the children's mother (assuming she is fully Amhara):

100% Amhara → 0.5 × 1 = 0.5 (50%)

Total Amhara composition of the child:
25% (from father) + 50% (from mother) = 75% Amhara (3/4) :twisted:

This is done to reconcile both 6 kilo graduates who have difficulty to find the value of the square root of 2.
We were told a joke; the social science students took a trip to 4 kilo to find the square root of 2 while the 4 kilo grads are ridiculed for toking English with their hands (less fluent in english) :lol: :lol:

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 23:28
by Misraq
Whorus is cheap. He is trying to sell the 2018 politics that was effectively used to convince & confuse Amharas. Abiy Ahmed has zero Amhara DNA. Period.

We can safely say the same about ደቡቤ ወላይታው ጥላሁን a.k.a union። :lol: :lol:

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 10 May 2025, 23:42
by Selam/
ጭልፊቱ
አቶ ዓብዮት ሲፈልግ ለምን የፍየል ዘር አይኖረውም። ምን አገባኝ?

እኔ የምጠየፈው እንጭጭነቱን፣ አጭበርባሪነቱን፣ ከይሶነቱንና ዕርጉምነቱን ነው።

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 00:15
by Horus
Odie wrote:
10 May 2025, 22:45
Horus wrote:
10 May 2025, 21:23
ስለሆነም የስልጣን ፉክቻን የጎሳ ነገር አታድርጉት :lol: :lol: :lol:

Then there is a very small probability his father could be Sodo, are you fanning because of that?

Good you are coming out openly by saying this :lol: :lol:

I presume the Oromuma beasts will not be amused.
All Amharic speakers and who behave like Amhara, walk like Amhara are not necessarily Amhara. Adopted kikuyus will also say they are Amhara. Who knew what Zinash is? Not all Tulum is Oroma too. The Gudifecha, the hybrid, the ba sta rds are the worst in this system. All is deception to destroy a a nation and commit ethnic cleansing.
:twisted:
odie,
የኢ አር ቦዘኔ፣
አንተ ማራ ነህ ታዲያ እሱ አማራ ቢሆን ምን አበሳጨህ! የጻፍኩልህን ግጥም አንብበው ደግመህ ፣ ሰው ያደርግሃል!

ክስታኔ ጥንት አጋሮን ያቀና ሕዝብ ነው! ግና አንድ ክስታኔ ለስራ ተሰዶ ኃይልማኖቱ ሲቀይር ጥቀስና በሞት ልቀጣ!

የናንተ ልጆች ግን አይደለም የዛሬ 70 አመት ዛሬ አረብ አገር ሄደው አረብ ሆነው ነው የሚመለሱት ።

አቢይ ጉራጌነት ካለው የሚሆነው የወለኔ እስላም ነው ፣ ደጋግሞ ስለወለኔ ሕዝብ ሲከራከር አስታውሳለሁ!

አቢይ ከክስታኔ ጋር ዜሮ ዝምድና እንደሌለው ማወቅ ከፈለግክ ገናናው ቴዲ አፍሮን በሕይወቱ አንዳች ነገር ላይ እንደ ማያነሳው አስተውል !

ክስታኔ ከባድ ኢትዮጵያዊ ነው አትርሳ! ይህው አንተ እንኳ አማራ ነኝ የምትለው ስትወርፋቸው! አው አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይሉ የለ!

የሆነ አገር 24/7 አሮጌ ኮምፒዩተር ላይ 3 መስመር አቺ ቢቺቺ ስለሞነጫጨርክ ቁም ነገርና የምትሆን መስሎሃል!! ግጥምህን መልሰህ አንብበው!

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 00:24
by Horus

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 00:35
by Tiago
ንቅል ጠ/ሚኒሥቴር
His real father is agame who came to Jimma to pick coffee.

Let's hope Horea55 seconds Abiy's speech dissing educated Ethiopians.

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 00:41
by Dama
Horus wrote:
11 May 2025, 00:15
Odie wrote:
10 May 2025, 22:45
Horus wrote:
10 May 2025, 21:23
ስለሆነም የስልጣን ፉክቻን የጎሳ ነገር አታድርጉት :lol: :lol: :lol:

Then there is a very small probability his father could be Sodo, are you fanning because of that?

Good you are coming out openly by saying this :lol: :lol:

I presume the Oromuma beasts will not be amused.
All Amharic speakers and who behave like Amhara, walk like Amhara are not necessarily Amhara. Adopted kikuyus will also say they are Amhara. Who knew what Zinash is? Not all Tulum is Oroma too. The Gudifecha, the hybrid, the ba sta rds are the worst in this system. All is deception to destroy a a nation and commit ethnic cleansing.
:twisted:
odie,
የኢ አር ቦዘኔ፣
አንተ ማራ ነህ ታዲያ እሱ አማራ ቢሆን ምን አበሳጨህ! የጻፍኩልህን ግጥም አንብበው ደግመህ ፣ ሰው ያደርግሃል!

ክስታኔ ጥንት አጋሮን ያቀና ሕዝብ ነው! ግና አንድ ክስታኔ ለስራ ተሰዶ ኃይልማኖቱ ሲቀይር ጥቀስና በሞት ልቀጣ!

የናንተ ልጆች ግን አይደለም የዛሬ 70 አመት ዛሬ አረብ አገር ሄደው አረብ ሆነው ነው የሚመለሱት ።

አቢይ ጉራጌነት ካለው የሚሆነው የወለኔ እስላም ነው ፣ ደጋግሞ ስለወለኔ ሕዝብ ሲከራከር አስታውሳለሁ!

አቢይ ከክስታኔ ጋር ዜሮ ዝምድና እንደሌለው ማወቅ ከፈለግክ ገናናው ቴዲ አፍሮን በሕይወቱ አንዳች ነገር ላይ እንደ ማያነሳው አስተውል !

ክስታኔ ከባድ ኢትዮጵያዊ ነው አትርሳ! ይህው አንተ እንኳ አማራ ነኝ የምትለው ስትወርፋቸው! አው አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይሉ የለ!

የሆነ አገር 24/7 አሮጌ ኮምፒዩተር ላይ 3 መስመር አቺ ቢቺቺ ስለሞነጫጨርክ ቁም ነገርና የምትሆን መስሎሃል!! ግጥምህን መልሰህ አንብበው!
Why do you feel so inferior to Gurage?
Charlatan!
Wushiwashi Oromoma cadre

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 00:50
by Dama
Selam/ wrote:
10 May 2025, 23:42
ጭልፊቱ
አቶ ዓብዮት ሲፈልግ ለምን የፍየል ዘር አይኖረውም። ምን አገባኝ?

እኔ የምጠየፈው እንጭጭነቱን፣ አጭበርባሪነቱን፣ ከይሶነቱንና ዕርጉምነቱን ነው።
You love Meles but you hate his inheritor?

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 03:20
by Odie
Horus wrote:
11 May 2025, 00:15
Odie wrote:
10 May 2025, 22:45
Horus wrote:
10 May 2025, 21:23
ስለሆነም የስልጣን ፉክቻን የጎሳ ነገር አታድርጉት :lol: :lol: :lol:

Then there is a very small probability his father could be Sodo, are you fanning because of that?

Good you are coming out openly by saying this :lol: :lol:

I presume the Oromuma beasts will not be amused.
All Amharic speakers and who behave like Amhara, walk like Amhara are not necessarily Amhara. Adopted kikuyus will also say they are Amhara. Who knew what Zinash is? Not all Tulum is Oroma too. The Gudifecha, the hybrid, the ba sta rds are the worst in this system. All is deception to destroy a a nation and commit ethnic cleansing.
:twisted:
odie,
የኢ አር ቦዘኔ፣
አንተ ማራ ነህ ታዲያ እሱ አማራ ቢሆን ምን አበሳጨህ! የጻፍኩልህን ግጥም አንብበው ደግመህ ፣ ሰው ያደርግሃል!

ክስታኔ ጥንት አጋሮን ያቀና ሕዝብ ነው! ግና አንድ ክስታኔ ለስራ ተሰዶ ኃይልማኖቱ ሲቀይር ጥቀስና በሞት ልቀጣ!

የናንተ ልጆች ግን አይደለም የዛሬ 70 አመት ዛሬ አረብ አገር ሄደው አረብ ሆነው ነው የሚመለሱት ።

አቢይ ጉራጌነት ካለው የሚሆነው የወለኔ እስላም ነው ፣ ደጋግሞ ስለወለኔ ሕዝብ ሲከራከር አስታውሳለሁ!

አቢይ ከክስታኔ ጋር ዜሮ ዝምድና እንደሌለው ማወቅ ከፈለግክ ገናናው ቴዲ አፍሮን በሕይወቱ አንዳች ነገር ላይ እንደ ማያነሳው አስተውል !

ክስታኔ ከባድ ኢትዮጵያዊ ነው አትርሳ! ይህው አንተ እንኳ አማራ ነኝ የምትለው ስትወርፋቸው! አው አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይሉ የለ!

የሆነ አገር 24/7 አሮጌ ኮምፒዩተር ላይ 3 መስመር አቺ ቢቺቺ ስለሞነጫጨርክ ቁም ነገርና የምትሆን መስሎሃል!! ግጥምህን መልሰህ አንብበው!
አንተ ደካማ!
ወደ ጉራጌ አቅርበህ እኔና ዳማን ካድሬ ልታደርግ ነው ወይስ የሚጎነጨው ስድብና ግፍ አንሶት ጉራጌ ላይ ሌላ መከራ ልታመጣበት ነው? አደብ ግዛ!

ምስራቅ እንዳለችው የአብይ የዘር ሃረግ ተበልቶበት ያለቀ ቁማር ነው::

ጌታህ እያጨራረስን ስለሆነ እግዚአብሄር ልብ ይስጠው! OLF አሳድጎት እያማከረው መቸም lasting መልካም ነገር ለሃገር መስራት አይችልም!!

የአገሪቱን ስላም ከማስጠበቅ ህዝቡን አንድ ከማድረግ ወደእርቅ ከመሄድ የበስበስውን ስርአት ከማስተካከል ይልቅ በኮሪደርና በፖርክ ተቸካላችሁ:: የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ:: አዲስ ሃሳብ አዲስ ትውልድ እየመጣባችሁ ነው!! ዋ!

እኔ አማራ ስለሆንኩ ሳይሆን የአማራ ሽታው ኢትዮዽያዊ ስለሆነ እኔ ኢትዮዽያዊ በመሆኔ ተመሳስለንብህ? አይዞህ ገለቴ!

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 07:48
by Selam/
ዶማው ገገማው
ላንተ መልስ ከምሰጥ ከውሻዬ ጋ ባወራ ይሻላል።

ግን አንድ ሌላ ነገር ልጨምርህ፥ ኢሱ እነዚህን የወያኔ ኬሻዎች ሁሉ አጭዶ አጭዶ፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ምስኪኖችን በ iron fist ለአርባ ዓመት ቅጥቅጥ አድሮ ገዝቶ፣ ቁልቋሉን እየበላ፣ ጥርሱን በእንጨት እየፋቀ፣ በፈራረሰችው አስመራ በነጠላ ጫማው ጧ ጯ እያለ ኮራ ብሎ አሜሪካንና አውሮፓን እየተሳደበ ይኸንን ያህል ዘመን መዝለቁ 3 ነገሮችን ያመላክታል፥

- he is too shrewd
- his enemies are plain & dumb
- his people are numb & chicken

Idiot, does that statement make me look like that I love him? Obviously, you’re one of his numb victims because an able bodied person wouldn’t have asked such a stupid question. Grow up!

Dama wrote:
11 May 2025, 00:50

You love Meles but you hate his inheritor?

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 10:38
by Dama
Selam/ wrote:
11 May 2025, 07:48
ዶማው ገገማው
ላንተ መልስ ከምሰጥ ከውሻዬ ጋ ባወራ ይሻላል።

ግን አንድ ሌላ ነገር ልጨምርህ፥ ኢሱ እነዚህን የወያኔ ኬሻዎች ሁሉ አጭዶ አጭዶ፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ምስኪኖችን በ iron fist ለአርባ ዓመት ቅጥቅጥ አድሮ ገዝቶ፣ ቁልቋሉን እየበላ፣ ጥርሱን በእንጨት እየፋቀ፣ በፈራረሰችው አስመራ በነጠላ ጫማው ጧ ጯ እያለ ኮራ ብሎ አሜሪካንና አውሮፓን እየተሳደበ ይኸንን ያህል ዘመን መዝለቁ 3 ነገሮችን ያመላክታል፥

- he is too shrewd
- his enemies are plain & dumb
- his people are numb & chicken

Idiot, does that statement make me look like that I love him? Obviously, you’re one of his numb victims because an able bodied person wouldn’t have asked such a stupid question. Grow up!

Dama wrote:
11 May 2025, 00:50

You love Meles but you hate his inheritor?
What a twist, bi*tch. All along you gave a solid impression opposing Meles and Abiy while temaining loyalist deep inside but your posts were to trick us Ethiopian oppositions. What is the impetus now, what encouraged you to be bold, to be honest to yourself, to let us know what has always been pleasuring you?
TPLF monkey!

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 15:09
by Fed_Up
Misraq wrote:
10 May 2025, 23:28
Whorus is.cheap. He is trying to sell the 2018 politics that was effectively used to convince & confuse Amharas. Abiy Ahmed has zero Amhara DNA. Period.

We can safely say the same about ደቡቤ ወላይታው ጥላሁን a.k.a union። :lol: :lol:
Let's ask Whrous to provide us with any living relatives of Abiy Ahmed from his mother's side. ተረት ተረት አንወድም::

Re: አቢይ አህመድ እናቱ አማራ ነች፤ እሱ 1/2 አማራ ነው! ሚስቱ አማራ ነች ፤ ልጆቹ 3/4 አማሮች ናቸው! አባቱ ኦሮሞ ለመሆናቸው አንድም መረጃ የለም! እሱ አማራኛ ኦሮሞኛ ትግርኛ ተና

Posted: 11 May 2025, 16:28
by Abere
ከተረገመው ዘመን ላይ የደረሰ ትውልድ። አገር በአልጄብራ ይመራል ብሎ ማሰብ ሲጀመር ነው አገር የፈረሰው። እንደ ዛሬው ትውልድ የምዕራባዊያን የድግሪ ኮፊያ ተምረውም ይሁን ሰርቀው ገዝተው ያልጫኑት አባቶቻችን በቀላል አማርኛ አስቀምጠውት አልፈዋል። ሰው ከባህርይ እንጅ ከአጥንት(ዘር) አይወለድም። አንድ ሰው የበላዔሰው (ሰው በላ) ባህርይ ካለው ከድፍን 99 ነገድ ቢወለድ ምን ጥቅም አለው። በመጀመሪያ አብይ አህመድ ሲወለድ የተወልደበት ሆስፒታል የልደት ሰርትፊኬት ማረጋገጫ የት አለ? ኢትዮጵያ ውስጥ እንድህ አይነት ነገር አይሰራም። ይህ አይነት አልጀብራ የጀመረው ከመለስ ዜናዊ አንስቶ እንጅ ከዚያ ቢፊት እንድህ አይነት የወረደ የዱርዬ መስፈርት የለም።