Page 1 of 1

አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ

Posted: 10 May 2025, 14:29
by Union
ጥሪውን አክብረሽ በህዝብ ፊት ትወያያለሽ ወይስ እምቢ ትያለሽ :lol:

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎን ድርጅት ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ

Posted: 10 May 2025, 14:42
by Union
ጥሪውን አክብረሽ ወደ ህዝባዊ ውይይት ትመጫለሽ ወይስ አትመጪም ነው ጥያቄው :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ

Posted: 10 May 2025, 14:48
by Union
መሪሽ አገው ዘሙዬ ወጥታ ህዝባዊ ውይይት ልታደርግ ነው ማለት ነው። ወጥታ ለህዝብ ትንታኔ ልትሰጥ እና ህዝቡን ስለ አላማዋ ከእስክንድር ጋር ልትሞግት ነው እንዴ :lol: :lol:

ወቸው ጉድ አለ :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ

Posted: 10 May 2025, 14:58
by Union
ዘመነ እኮ ለ10 አመት ኪነት ተወዛዋዥ የነበረ መሀይም አዝማሪ እኮ ነው። እንዴት አድርጎ ነው ወጥቶ ሀገሪቷን እንዴት እንደሚረከብ፣ እንዴት እንደሚያስተዳድራት፣ እና ያለውን እርዮተ አለም ለአለም ህዝብ ያውም በእንግሊዘኛ የሚያብራራው :lol:

ኩክኒያም ይልሀል ወጥቶ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ

Posted: 10 May 2025, 15:03
by Union
እንነጋገር እንጂ እንወያይ :lol:

ውይይት ምን ችግር አለው። የአማራ ፋኖ ነን አላቹ አይደል :lol:

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ

Posted: 10 May 2025, 15:27
by Misraq
ደቡቤው ጥላሁን

እነዚህ ፋኖዎች እንሸላሊቱን አስወግደው ከእውነተኛው ፋኖ ጋር አንድ እንደሚሆኑ ግልፅ ነው። ወያኔ ናቸው ብለህ እንዴት አንድ እንሁን ትላለህ ምድረ ሌባ ደቡቤ :lol:

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ

Posted: 10 May 2025, 16:30
by Union
አይ አንቺ። አማራ ነኝ አልሽ አይደል :lol:

በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት እንነጋገር እኮ ነው ያልኩሽ። :lol:

እስክንድር ካለ መነጋገር አልፈልግም በይና መግለጫ አውጪአ ከዛ እናወርለን :lol: :lol: :lol:

Misraq wrote:
10 May 2025, 15:27
ደቡቤው ጥላሁን

እነዚህ ፋኖዎች እንሸላሊቱን አስወግደው ከእውነተኛው ፋኖ ጋር አንድ እንደሚሆኑ ግልፅ ነው። ወያኔ ናቸው ብለህ እንዴት አንድ እንሁን ትላለህ ምድረ ሌባ ደቡቤ :lol: