አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ
ጥሪውን አክብረሽ በህዝብ ፊት ትወያያለሽ ወይስ እምቢ ትያለሽ 

Last edited by Union on 10 May 2025, 14:45, edited 4 times in total.
Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎን ድርጅት ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ
ጥሪውን አክብረሽ ወደ ህዝባዊ ውይይት ትመጫለሽ ወይስ አትመጪም ነው ጥያቄው

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ
መሪሽ አገው ዘሙዬ ወጥታ ህዝባዊ ውይይት ልታደርግ ነው ማለት ነው። ወጥታ ለህዝብ ትንታኔ ልትሰጥ እና ህዝቡን ስለ አላማዋ ከእስክንድር ጋር ልትሞግት ነው እንዴ
ወቸው ጉድ አለ

ወቸው ጉድ አለ

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ
ዘመነ እኮ ለ10 አመት ኪነት ተወዛዋዥ የነበረ መሀይም አዝማሪ እኮ ነው። እንዴት አድርጎ ነው ወጥቶ ሀገሪቷን እንዴት እንደሚረከብ፣ እንዴት እንደሚያስተዳድራት፣ እና ያለውን እርዮተ አለም ለአለም ህዝብ ያውም በእንግሊዘኛ የሚያብራራው
ኩክኒያም ይልሀል ወጥቶ

ኩክኒያም ይልሀል ወጥቶ

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ
እንነጋገር እንጂ እንወያይ 
ውይይት ምን ችግር አለው። የአማራ ፋኖ ነን አላቹ አይደል

ውይይት ምን ችግር አለው። የአማራ ፋኖ ነን አላቹ አይደል

Re: አፋሕድ የአገው ሸንጎ ድርጅትን ህዝባዊ ውይይት በአስቸኳይ እናድርግ ብሎ ጥሪ አቀረበላት። ቅቅቅቅቅቅ
ደቡቤው ጥላሁን
እነዚህ ፋኖዎች እንሸላሊቱን አስወግደው ከእውነተኛው ፋኖ ጋር አንድ እንደሚሆኑ ግልፅ ነው። ወያኔ ናቸው ብለህ እንዴት አንድ እንሁን ትላለህ ምድረ ሌባ ደቡቤ
እነዚህ ፋኖዎች እንሸላሊቱን አስወግደው ከእውነተኛው ፋኖ ጋር አንድ እንደሚሆኑ ግልፅ ነው። ወያኔ ናቸው ብለህ እንዴት አንድ እንሁን ትላለህ ምድረ ሌባ ደቡቤ